የአዲስ ዓመት ጅማሬ ! (ክፍል አንድ)
ከተሳሳቱ ሰዎችና ነገሮች የመለየት መርሆዎች!
በያዝነው አዲስ ዓመት፣ አዲስ የቀይ መስመር ይኑራችሁ!
ባለፈው ዓመት በሕወታችሁ ጎጂ የነበሩ የሰው-ለሰው ግንኙነቶችና እና ሁኔታዎች በዚህ ዓመት መስመር ይበጅላቸው፡፡
ምናልባት ቀይ መስመር እንዳታሰምሩ የሚያደርጋችሁ፣ አንድ ነገር ይደርስብኛል፣ ወይም አንድ ነገር አጣለሁ ብላችሁ ይሆናል፡፡ ሆኖም፣ ለትክክለኛ ነገር ቀይ መስመር በማስመር የሚመጣ ጉዳት ጊዜያዊና ወደፊት የሚያራምድ ጉዳት ነው፡፡
ይህንን አድርጉ . . .
1. የሚጎዳችሁን ለዩ
አንድን ነገር ስለለመዳችሁት ብቻ አታቆዩት፡፡ ጥቅሙና ጉዳቱን በሚገባ አስቡ፡፡ የለመዳችት ነገር ሁሉ ለወደፊትህ የሚጠቅም እንዳልሆነ አስታውሱ፡፡
2. ያለ ጥፋተኝነት ስሜት ልቀቁ
በተለይም ክፉ መስሎ የመታየት ሁኔታ የሚያሳስባችሁ ከሆነ የቀይ መስመር በማበጀታችሁ ምክንያት ጥፋተኝነት ሊሰማችሁ ይችላል፡፡ ሆኖም፣ የተሳሳቱ ሰዎችን፣ ልማዶችንና አካባቢዎችን መተው ለእድገት ቦታ እንደሚፈጥር አስቡ።
3. ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ
“እሺ” የምትሏቸውን እና “እምቢ” የምትሏቸውን ነገሮች በስሜታችሁ አስቦ ከመወሰን ይልቅ ከዓላማችሁ አንጻር አደርጉ፡፡ ከዓላማችሁ የሚያርቃችሁን ነገር ቀስ በቀስ እየተዋችሁ ሂዱ።
"
ይቀጥላል . . .
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/