Dr. Eyob Mamo

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Psychology

Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Psychology
Statistics
Posts filter

ሁለቱ የጥቅምት ወር opportunities !!!

በጥቅምት ወር የንባብ እና የስልጠና እድሎች አሉላችሁ፡፡
 
1. የጥቅምት ወር ንባብ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው መጽሐፌ ነው፡፡

ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 በየቀኑ ይነበባል፡፡
 
2. የጥቅምት ወር ስልጠና “የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (Counseling Skills and Techniques) የተሰኘው ነው፡፡

የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05፣ 12፣ 19 እና 26/2019 (አራት ኃሙ ምሽቶች በTelegrame Live ነው)
 
የሁለቱንም ማስታወቂያ በመመልከት join አድርጉ፡፡
 
በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

ሰላም ይሁንላችሁ!

ከሁሉም በፊት ከፈጣሪችን ጋር በመስማማት የመኖራችን አስፈላጊነት እንደተጠበቀ ሆነ፣ ሰላም ማለት ችግር አለመኖር ሳይሆን፣ በችግር መካከልም ብንሆን የተረጋጋ አእምሮ መያዝ ነው።

ችግሮች፣ ጫናዎች፣ አለመግባባቶች፣ ውድቀቶችና እርግጠኛ ያልሆኑ ሁኔታዎች በሕይወታችን ውስጥ ሊኖሩ ይችላሉ። ሰላም ግን እነዚህ ችግሮች ቢኖሩም አእምሯችንን በመቆጣጠር፣ ተስፋችንን በመጠበቅና በተረጋጋ መንፈስ ሁኔታውን መጋፈጥ ነው።

1. ሰላም ማለት ችግር አለመኖር አይደለም
ሁሉም ሰው በሕይወቱ ውስጥ ችግር ያጋጥመዋል። ሰላማችን ችግር ባለመኖሩ ላይ ብቻ ከተመሠረተ፣ በሕይወታችን ውስጥ ብዙ ጊዜ ሰላም ማግኘት እንቸገራለን።

2. ሰላም የሁኔታው ሳይሆን የምላሽ ጉዳይ ነው
ሁለት ሰዎች ተመሳሳይ ችግር ሊያጋጥማቸው ይችላል። አንዱ በጣም ሊደነግጥና ተስፋ ሊቆርጥ ይችላል፤ ሌላው ግን፣ “ይህ ከባድ ነው፣ ግን ቀስ በቀስ እጋፈጠዋለሁ” ብሎ ሊረጋጋ ይችላል። ሁኔታው አንድ ነው፤ የአእምሮ ምላሻቸው ግን የተለያየ ነው።

3. ሰላም የምንቆጣጠረውንና የማንቆጣጠረውን ማወቅ ነው
የሰላም ምስጢር የገባው ሰው ከአቅሙ በላይ ያሉ ነገሮችን ለመቆጣጠር ኃይሉን ሁሉ አያጠፋም። በሚችለው ነገር ላይ ይሠራል፤ መቆጣጠር የማይችለውን ደግሞ መተውን ይማራል።

የሰላም እሁድ ይሁንላችሁ!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Book Reading Challenge with Dr. Eyob

ለጥቅምት ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው ነው፡፡

💪 ራሱን ያላሸነፈ ሰው ምንም አይነት ሁኔታንም ሆነ ማንንም ሰው ማሸነፍ አይችልም፡፡

💪 ራሱን ያሸነፈ ሰው የትኛውንም አስቸጋሪ ሰውም ሆነ ሁኔታ ማሸነፍ ይችላል፡፡

💪 ራስን በማሸነፍ የሚመጣ አሸናፊነት ማለት ከከባድ ሁኔታዎችና ከአስቸጋሪ ሰዎች አጉል ተጽኖ ውጪ ወይም በላይ መኖር ማለት ነው፡፡

💪 ብርቱ ሰው ሌላውን ሰው ወይም ሁኔታዎችን ሳይሆን በመጀመሪያ ራሱን ያሸነፈ ሰው ነው፡፡

💪 አስቸጋሪ ሰዎችንና ሁኔታዎች በማድከም ለማሸነፍ መሞከር መልካም እርምጃ ሊሆን ይችላል፤ ከዚያ የላቀው ተመራጭ መንገድ ግን ውስጥን በማጠንከር ራስን ማሸነፍ ነው፡፡
 
የንባብ ወር - ጥቅምት / 2019

ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ራስን ማሸነፍ”

ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥቅምት 1 / 2019

ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥቅምት 30 / 2019

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!

የሆነልንን የመቁጠር!

የሆነልንን የመቁጠር ልማድ ለሁለንተናዊ ጤንነታችን ያለው ወሳኝነትና ጠቀሜታ እጅግ ብዙ ነው፡፡

1. ቀናችንን በምስጋና መጀመር

ዛሬ ቀኑን ፈጣሪን እና በሕይወታችሁ መልካም መዋጮ ያላቸውን ሰዎች በማመስገን ጀምሩ፡፡

2. ያለንን መልካም ነገር ማሰብ

ዛሬ ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ በመጀመሪያ እንደ ቤተሰብ፣ ወዳጅ፣ ጤንነትና የመሳሰሉ ያላችሁን መልካም ነገር አስቡ፡፡

3. ከፉክክር መቆጠብ

ዛሬ ከእናነት የተሸለም ያነሰም ሰው ሊኖር እንደሚችል በመገንዘብ፣ በፍጹም የእናንተን ነገርና ሁኔታ ከሌላው ሰው ጋር አታነጻጽሩ፡፡

መልካም ቀን!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!

2019 Kickoff Training!
 
የስልጠናው ርእስ፡-

“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)

Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-

💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!
 
💡 በትምህርት ቤት በአስተማሪነትም ሆነ በተለያዩ ዘርፎች ለተሰማሩና ወጣቶችን ለመምከር ለሚፈልጉ!
 
💡 ልጆችን ለሚያሳድጉና ልጆቻቸውን በብቃት ለማማከር ለሚፈልጉ!
 
💡 የግልን (የራስን) የስነ-ልቦና እና የስሜት ሁኔታ ለመገንዘብና ለመፍታት ለሚፈልጉ!
 
💡 የማማከር አገልግሎት ራእያቸው እንደሆነ ለሚያስቡና ራሳቸውን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ!
 
💡 በማህበራዊ ሠራተኝነት (Social work) ተሰማርተው ሰዎችን ለማገዝ ለሚፈልጉ!
 
💡 የምክር አገልግሎትን አስመልክቶ አጠቃላይ እውቀት (general knowledge) ለማዳበር ለሚፈልጉ!

በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!

ሁለቱ የጥቅምት ወር opportunities !!!

በጥቅምት ወር የንባብ እና የስልጠና እድሎች አሉላችሁ፡፡
 
1. የጥቅምት ወር ንባብ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው መጽሐፌ ነው፡፡

ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 በየቀኑ ይነበባል፡፡
 
2. የጥቅምት ወር ስልጠና “የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (Counseling Skills and Techniques) የተሰኘው ነው፡፡

የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05፣ 12፣ 19 እና 26/2019 (አራት ኃሙ ምሽቶች በTelegrame Live ነው)
 
የሁለቱንም ማስታወቂያ በመመልከት join አድርጉ፡፡
 
በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Book Reading Challenge with Dr. Eyob

ለጥቅምት ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው ነው፡፡

💪 ራሱን ያላሸነፈ ሰው ምንም አይነት ሁኔታንም ሆነ ማንንም ሰው ማሸነፍ አይችልም፡፡

💪 ራሱን ያሸነፈ ሰው የትኛውንም አስቸጋሪ ሰውም ሆነ ሁኔታ ማሸነፍ ይችላል፡፡

💪 ራስን በማሸነፍ የሚመጣ አሸናፊነት ማለት ከከባድ ሁኔታዎችና ከአስቸጋሪ ሰዎች አጉል ተጽኖ ውጪ ወይም በላይ መኖር ማለት ነው፡፡

💪 ብርቱ ሰው ሌላውን ሰው ወይም ሁኔታዎችን ሳይሆን በመጀመሪያ ራሱን ያሸነፈ ሰው ነው፡፡

💪 አስቸጋሪ ሰዎችንና ሁኔታዎች በማድከም ለማሸነፍ መሞከር መልካም እርምጃ ሊሆን ይችላል፤ ከዚያ የላቀው ተመራጭ መንገድ ግን ውስጥን በማጠንከር ራስን ማሸነፍ ነው፡፡
 
የንባብ ወር - ጥቅምት / 2019

ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ራስን ማሸነፍ”

ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥቅምት 1 / 2019

ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥቅምት 30 / 2019

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!

Book Reading Challenge with Dr. Eyob

ለጥቅምት ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው ነው፡፡
 
መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡

አቅጣጫ የሳተ ቁጣ (Misdirected Anger)

አቅጣጫ የሳተ ቁጣ ማለት፣ ቁጣችን በአንድ ሰው ወይም በአንድ ሁኔታ ምክንያት ቢነሳም፣ ያንን ቁጣ ከችግሩ ጋር ያልተያያዘ ሌላ ሰው ላይ ማውጣት ነው።
በሌላ አገላለጽ፣ ቁጣው እውነተኛ ነው፤ ነገር ግን የቁጣው አቅጣጫ የተሳሳተ ነው።

እንዴት ይከሰታል?

አንዳንድ ጊዜ የቁጣችንን እውነተኛ ምንጭ መጋፈጥ አስቸጋሪ ስለሚሆንብን፣ ቁጣችንን በቀላሉ ልንጋፈጠው በምንችለው ሰው ላይ እናወጣዋለን።

ለምሳሌ፦

• በሥራ ቦታ አለቃችሁ አስቸግሯችሁ፣ ወደ ቤት መጥታችሁ በትዳር አጋራችሁ ላይ ትቆጣላችሁ።

• በራሳችሁ ላይ ተስፋ ቆርጣችሁ፣ ልጆቻችሁን ከመጠን በላይ ልትወቅሱ ትችላላችሁ።

• አንድ ሰው አዋርዷችሁ፣ ቁጣችሁን ግን በሌላ ንጹሕ ሰው ላይ ታወጡታላችሁ።

• የገንዘብ ችግራችሁ አበሳጭቷችሁ፣ ስሜታችሁን ግን በአካባቢህ ባሉ ሰዎች ላይ ትገልጻላችሁ።

• ቀደም ሲል የተከማቸ የውስጥ ቁስል ኖሮባችሁ፣ ዛሬ በአንዲት ትንሽ ክስተት ምክንያት ትልቅ የቁጣ ስሜት ትገልጻላችሁ።

አቅጣጫውን የሳተ ቁጣ አደገኛ ነው፡፡ ምክንያቱም ለእኛ ቅርብ እና ጥሩ የሆኑ ሰዎችን ስለምንጎና በሂደቱም ስለምናጣቸው ነው፡፡

ለሌላው ጊዜ ከመቆጣታችሁ በፊት የሚከተሉትን ጥያቄዎች ራሳችሁን ጠይቁ፡-

1. የዚህ ቁጣ እውነተኛ ምንጭ ማን ወይም ምንድነው?

2. የእኔ የቁጣ ምላሽ ከተፈጠረው ነገር ጋር የሚመጣጠን ነው?

3. ከዚህ በፊት የተፈጠረ ነገር የዛሬን ስሜቴን እየጎዳው ይሆን?

4. በእርግጥ ያስቆጣኝ ሰው ላይ ነው የተቆጣሁት፣ ወይስ ከሌላ ቦታ የመጣ ቁጣ ተሸክሜ ነው የመጣሁት?

ትክክለኛውን ስሜት፣ በትክክለኛው መጠን፣ ጊዜ፣ ቦታ እና በትክክለኛው ሰው ላይ መግለጥን እንማር!

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!

2019 Kickoff Training!

የስልጠናው ርእስ፡-

“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)

Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-

💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!
 
💡 በትምህርት ቤት በአስተማሪነትም ሆነ በተለያዩ ዘርፎች ለተሰማሩና ወጣቶችን ለመምከር ለሚፈልጉ!
 
💡 ልጆችን ለሚያሳድጉና ልጆቻቸውን በብቃት ለማማከር ለሚፈልጉ!
 
💡 የግልን (የራስን) የስነ-ልቦና እና የስሜት ሁኔታ ለመገንዘብና ለመፍታት ለሚፈልጉ!
 
💡 የማማከር አገልግሎት ራእያቸው እንደሆነ ለሚያስቡና ራሳቸውን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ!
 
💡 በማህበራዊ ሠራተኝነት (Social work) ተሰማርተው ሰዎችን ለማገዝ ለሚፈልጉ!
 
💡 የምክር አገልግሎትን አስመልክቶ አጠቃላይ እውቀት (general knowledge) ለማዳበር ለሚፈልጉ!

በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!

ትኩረት የምትሰጡት ነገር!

ትኩረት የምትሰጡት ነገር በሃሳባችሁና በስሜታችሁ ላይ ተጽእኖ አለው። በተደጋጋሚ የምታስቡትና ትኩረት የምትሰጡት ነገር ስሜታችሁን ይወስናል።

በችግር ላይ ብቻ ካተኮራችሁ፣ ጭንቀትና ፍርሃት ሊጨምር ይችላል። በተቃራኒው፣ በመልካም ነገሮችና በመፍትሄ ላይ ካተኮራችሁ፣ ተስፋና መረጋጋት ሊጨምር ይችላል።

በማቀበሏችሁ ሰዎች ላይ ካተኮራችሁ የመገፋት ስሜት ሊያጠቃችሁ ይችላል፡፡ በተቃራኒው፣ በሚቀበሏችሁ ሰዎች ላይ ካተኮራችሁ የመወደድ ስሜታችሁ ሊጨምር ይቻላል፡፡

ስለዚህ ትኩረታችሁን መቆጣጠር ስሜታችሁን ለመቆጣጠር አንዱ መንገድ ነው።

ትኩረታችሁ የሚሄድበት ቦታ ሃሳባችሁ ይሄዳል፣ ሃሳባችሁ ደግሞ ስሜታችሁን ይወስናል፡፡

መልካም ምሽት!

ሁለቱ የጥቅምት ወር opportunities !!!

በጥቅምት ወር የንባብ እና የስልጠና እድሎች አሉላችሁ፡፡
 
1. የጥቅምት ወር ንባብ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው መጽሐፌ ነው፡፡

ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 በየቀኑ ይነበባል፡፡
 
2. የጥቅምት ወር ስልጠና “የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (Counseling Skills and Techniques) የተሰኘው ነው፡፡

የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05፣ 12፣ 19 እና 26/2019 (አራት ኃሙ ምሽቶች በTelegrame Live ነው)
 
የሁለቱንም ማስታወቂያ በመመልከት join አድርጉ፡፡
 
በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Book Reading Challenge with Dr. Eyob

ለጥቅምት ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው ነው፡፡

💪 ራሱን ያላሸነፈ ሰው ምንም አይነት ሁኔታንም ሆነ ማንንም ሰው ማሸነፍ አይችልም፡፡

💪 ራሱን ያሸነፈ ሰው የትኛውንም አስቸጋሪ ሰውም ሆነ ሁኔታ ማሸነፍ ይችላል፡፡

💪 ራስን በማሸነፍ የሚመጣ አሸናፊነት ማለት ከከባድ ሁኔታዎችና ከአስቸጋሪ ሰዎች አጉል ተጽኖ ውጪ ወይም በላይ መኖር ማለት ነው፡፡

💪 ብርቱ ሰው ሌላውን ሰው ወይም ሁኔታዎችን ሳይሆን በመጀመሪያ ራሱን ያሸነፈ ሰው ነው፡፡

💪 አስቸጋሪ ሰዎችንና ሁኔታዎች በማድከም ለማሸነፍ መሞከር መልካም እርምጃ ሊሆን ይችላል፤ ከዚያ የላቀው ተመራጭ መንገድ ግን ውስጥን በማጠንከር ራስን ማሸነፍ ነው፡፡
 
መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡

የንባብ ወር - ጥቅምት / 2019

ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ራስን ማሸነፍ”

ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥቅምት 1 / 2019

ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥቅምት 30 / 2019

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!

የራእይ ጉልበት!

ታዋቂው ጸሐፊ ስቲቨን (Stephen Covey) First Things First በተሰኘው መጽሐፉ ውስጥ ስለአንድ ቪክቶር (Viktor Frankl) ስለሚባል የአውስትራያዊ የስነ-ልቦና ባለሞያ ታሪክ ይናገራል፡፡ ይህ የስነ-ልቦና ባለሞያ ከናዚ (ጀርመን) የሞት ካምፕ የተረፈ ሰው ነው፡፡ ቪክቶር በናዚ የሞት ካምፕ ውስጥ ታሽገው ከነበሩ ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ በሞት ሲያልፉ አንዳንዶቹ ግን እንዴት ያንን ለሞት የሚዳርግ ሁኔታ አሸንፈው ሊወጡ እንደቻሉ በምርምር ደረሰበት፡፡

በጥናቱ ብዙ ነገሮችን ተመልክቷል - የጤንነታቸው ሁኔታ፣ የቤተሰባቸው ሁኔታ፣ ብልህነታቸው፣ ችግርን የመቋቋም ብቃት እና የመሳሰሉት፡፡ በመጨረሻ የደመደመው፣ ከእነዚህ ነገሮች መካከል አንዱም እንኳን ለእነዚህ ሰዎች በሕይወት መኖር ምክንያት እንደልሆነ ነበር፡፡ በዚያ ከባድ ሁኔታ ውስጥ በሕይወት የቆዩት ሰዎች አንድ የጋራ ነገር ነበራቸው፡፡ ይህ ነገር የወደፊት ራእይ ነበር፡፡ እነዚህ ሰዎች በሕይወት የመኖርን ነገር ጠንክረው እንዲይዙ ያደረጋቸው ብቸኛውና ጉልህ የሆነው ምክንያት በፊታቸው ገና ያላከናወኑት ራእይ እንዳላቸው የማመናቸው ሁኔታ ነበር፡፡

ጸሐፊው እንደ ቬትናም እና የመሳሰሉት ብዙ የጦር ምርኮኞች በስቃይ በሚታጎሩባቸው ካምፖችም ውስጥም ተመሳሳይ ሁኔታ እንደታየ ይናራል፡፡ አሳማኝ እና ወደፊት ላይ ያተኮረ ራዕይ ብዙዎቹን በህይወት እንዲኖሩ ያደረጋቸው ዋና ሃይል ነበር (ምንጭ፡- Stephen Covey, First Things First, p 103)፡፡

• አንድ ሰው የሚሞተው ጤናው ሲጠፋ ብቻ አይደለም … ራእይ ሲጠፋም ጭምር ነው!

• አንድ ሰው የሚከስረው ስራ ሲበላሽ ብቻ አይደለም … የራእዩ ሁኔታ ሲበላሽም ጭምር ነው!

• አንድ ሰው ብቸኝነት የሚሰማው ሰው ሲርቀው ብቻ አይደለም … ራእይ ሲርቀውም ጭምር ነው!

• አንድ ሰው ተስፋ የሚቆርጠው ሁኔታዎች አልታይ ሲሉት ብቻ አይደለም … ራእይ አልታይ ሲለውም ጭምር ነው!

• አንድ ሰው ውዳቂ የሚሆነው ስለወደቀ ብቻ አይደለም … ራእዩን ሲጥል ጭምር ነው!

. . . እያለ እውነታው ይቀጥላል፡፡ ይህ እውነታ እንደሚያሳየን አንድ ሰው ምንም እንኳን በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ሲያልፍ የዚያን ሁኔታ ውጤት መቅመሱ ባይቀርም፣ የመጨረሻውን ውሳኔ ከሚያስተላልፉትና በብርታትና በደካማነት መካከል ከሚወስኑት ሁኔታዎች መካከል አንጋፋው ራእይ የመኖሩና ያለመኖሩ ጉዳይ ነው፡፡

አሁን ከምታልፉበት አስቸጋሪና ተስ አስቆራጭ ነገር ባሻገር እንድትሄዱ ሊያደርጋችሁ የሚችል ዋነኛው የፈጣሪ ስጦታ ራእይ ይባላል፡፡

ራእያችሁን አግኙና እሱን በመኖር አሁን ያለውን ከባድ ዘመን አሳልፉት!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

የራእይ ጉልበት!

Book Reading Challenge with Dr. Eyob

ለጥቅምት ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው ነው፡፡

ከእኛ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ ነገሮችን ለማሸነፍ ከመታገል ይልቅ ራሳችንን ማሸነፍ ቀላል ነው፡፡

የራሳቸው አመለካከት እና የሚለዋወጥ ስሜት ያላቸውን ሰዎች ለመለወጥ ከመታገል ይልቅ ራሳችንን መለወጥ ይቀለናል፡፡

መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡

የንባብ ወር - ጥቅምት / 2019

ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ራስን ማሸነፍ”

ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ጥቅምት 1 / 2019

ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ጥቅምት 30 / 2019

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!

ብርቱ ሁኑ!

💪 ከወደቃችሁ ተነስታችሁ አቧራችሁን አራግፉና መንገዳችሁን ቀጥሉ፡፡ የወደቃችሁበት ሆናችሁ ሰዎች ምን እያሰቡና እያወሩ እንደሆነ ለማሰብ ጊዜው አይደለም፡፡

💪 ሰዎች ላይመለሱ ጥለዋችሁ ከሄዱ እውነታውን ተቀበሉና ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ፡፡ ሰዎቹ ለምን ትተዋችሁ ለመሄድ እንደፈለጉ እያብሰለሰላችሁ ጊዜያችሁን አታባክኑ፡፡

💪 አንድ ተስፋ ያደረጋችሁት የእድል በር ከተዘጋ ሌላ በርን ለማንኳኳት ዘወር በሉ፡፡ ለምን ተዘጋብኝ በማለት የራስ-በራስ ለቅሶ ውስጥ በመግባት አቅመ-ቢስ አትሁኑ፡፡

💪 ማንም ሰው አጠገባችሁ ከሌለና ብቻችሁን እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ ከራሳችሁ ጋር ማሳለፍን ልመዱ፡፡ ለብቻ መሆን ወደ ብቸኝነት ስሜት እንዲለወጥ አትፍቀዱለት፡፡

በርቱ!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

ሁለቱ የአማካሪ ገጽታዎች!

1. መደበኛ / ሙያዊ አማካሪዎች (Formal Counselors)

መደበኛ አማካሪዎች በምክር አሰጣጥ የሰለጠኑና ሙያዊ እውቀትና ብቃት ያላቸው ሰዎች ናቸው።

• ቴራፒስቶች (Therapists)
• የምክር ባለሙያዎች (Professional Counselors)
• ሳይኮሎጂስቶች (Psychologists)
• ሳይኮቴራፒስቶች (Psychotherapists)
• ማህበራዊ ሠራተኞች (Social Workers)
• የጋብቻና ቤተሰብ አማካሪዎች
• የእምነት/መንፈሳዊ አማካሪዎች
• የአእምሮ ጤና ባለሙያዎች

2. መደበኛ ያልሆኑ / የዕለት ተዕለት አማካሪዎች (Informal Counselors)

መደበኛ ያልሆኑ አማካሪዎች የሙያ ምክር ስልጠና ባይኖራቸውም በሕይወታችን ውስጥ ድጋፍ፣ መመሪያ፣ ምክርና ማበረታቻ የሚሰጡን ሰዎች ናቸው።

• ጓደኞች
• ቤተሰብ
• ወላጆች
• ባል / ሚስት
• መምህራን
• አማካሪ መሪዎች / Mentors
• ሽማግሌዎች
• አሰልጣኞች (Coaches)
• የሥራ ባልደረቦች
• የምናምናቸው ሰዎች

በአጭሩ፦

መደበኛ (ሙያዊ) ምክር = የሰለጠነ፣ የተዋቀረና በሙያ መስፈርት የሚሰጥ እርዳታ።

መደበኛ ያልሆነ ምክር = ከታማኝ ሰዎች የምናገኘው የዕለት ተዕለት ድጋፍና መመሪያ።

ከእነዚህ ከሁለቱ የአማካሪ ዘርፎች በአንዱ መገኘታችሁ አይቀርምና የተዘጋጀው ስልጠና ይጠቅማችኋል፡፡

የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና!

2019 Kickoff Training!

የስልጠናው ርእስ፡-

“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ)

Counseling Skills and Techniques (A Practical Guide to Effective Counseling)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ጥቅምት 05/2019፣ ጥቅምት 12/2019፣ ጥቅምት 19/2019 እና ጥቅምት 26/2019 (አራት ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

ስልጠናው ለማን ይጠቅማል?-

💡 በማንኛውም ማሕበራዊ ዘርፍ ለተሰማሩና የሕብረተሰቡን የስነ-ልቦና ሁኔታ ለመፍታት ለሚፈልጉ!
 
💡 በትምህርት ቤት በአስተማሪነትም ሆነ በተለያዩ ዘርፎች ለተሰማሩና ወጣቶችን ለመምከር ለሚፈልጉ!
 
💡 ልጆችን ለሚያሳድጉና ልጆቻቸውን በብቃት ለማማከር ለሚፈልጉ!
 
💡 የግልን (የራስን) የስነ-ልቦና እና የስሜት ሁኔታ ለመገንዘብና ለመፍታት ለሚፈልጉ!
 
💡 የማማከር አገልግሎት ራእያቸው እንደሆነ ለሚያስቡና ራሳቸውን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ!
 
💡 በማህበራዊ ሠራተኝነት (Social work) ተሰማርተው ሰዎችን ለማገዝ ለሚፈልጉ!
 
💡 የምክር አገልግሎትን አስመልክቶ አጠቃላይ እውቀት (general knowledge) ለማዳበር ለሚፈልጉ!

በዚህ ስልጠና ለመሳተፍ፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Join now!!!

20 last posts shown.