ብርቱ ሁኑ!
💪 ከወደቃችሁ ተነስታችሁ አቧራችሁን አራግፉና መንገዳችሁን ቀጥሉ፡፡ የወደቃችሁበት ሆናችሁ ሰዎች ምን እያሰቡና እያወሩ እንደሆነ ለማሰብ ጊዜው አይደለም፡፡
💪 ሰዎች ላይመለሱ ጥለዋችሁ ከሄዱ እውነታውን ተቀበሉና ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ፡፡ ሰዎቹ ለምን ትተዋችሁ ለመሄድ እንደፈለጉ እያብሰለሰላችሁ ጊዜያችሁን አታባክኑ፡፡
💪 አንድ ተስፋ ያደረጋችሁት የእድል በር ከተዘጋ ሌላ በርን ለማንኳኳት ዘወር በሉ፡፡ ለምን ተዘጋብኝ በማለት የራስ-በራስ ለቅሶ ውስጥ በመግባት አቅመ-ቢስ አትሁኑ፡፡
💪 ማንም ሰው አጠገባችሁ ከሌለና ብቻችሁን እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ ከራሳችሁ ጋር ማሳለፍን ልመዱ፡፡ ለብቻ መሆን ወደ ብቸኝነት ስሜት እንዲለወጥ አትፍቀዱለት፡፡
በርቱ!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/