የሆነልንን የመቁጠር!
የሆነልንን የመቁጠር ልማድ ለሁለንተናዊ ጤንነታችን ያለው ወሳኝነትና ጠቀሜታ እጅግ ብዙ ነው፡፡
1. ቀናችንን በምስጋና መጀመር
ዛሬ ቀኑን ፈጣሪን እና በሕይወታችሁ መልካም መዋጮ ያላቸውን ሰዎች በማመስገን ጀምሩ፡፡
2. ያለንን መልካም ነገር ማሰብ
ዛሬ ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ በመጀመሪያ እንደ ቤተሰብ፣ ወዳጅ፣ ጤንነትና የመሳሰሉ ያላችሁን መልካም ነገር አስቡ፡፡
3. ከፉክክር መቆጠብ
ዛሬ ከእናነት የተሸለም ያነሰም ሰው ሊኖር እንደሚችል በመገንዘብ፣ በፍጹም የእናንተን ነገርና ሁኔታ ከሌላው ሰው ጋር አታነጻጽሩ፡፡
መልካም ቀን!
https://t.me/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/