የእናቶች ሞት ምክንያት ምን ይሆን?
**********
ከሰሞኑ በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ሲዘዋወሩ ከነበሩ መረጃዎች መካከል በወሊድ ወቅት እና ከወሊድ በኋላ ስለሚሞቱ እናቶች ጉዳይ ነበር።
የእናቶች ሞት መንስኤ ምን ይሆን የሚለውን እንዲመልሱልን EBC DOTSTREAM ከዶክተር ትንሳኤ ለማ ጋር ቆይታ አድርጓል።
ለእናቶች ሞት መንስኤ የሚሆኑ የተለያዩ ምክንያቶች ስለመኖራቸው ዶክተር ትንሳኤ አንስተዋል።
ከነዚህም መካከል የደም መፍሰስ ከፍተኛውን ቁጥር እንደሚይዝ ገልጸው፤ በኢትዮጵያ 56.1 በመቶ የሚሆነው የእናቶች ሞት የሚከሰተው በዚህ ምክንያት መሆኑን ነው የገለጹት።
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት መዛባት 11.7 በመቶውን የሚይዝ ሲሆን በኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት የእናቶች ሞት ደግሞ 7.8 በመቶውን እንደሚይዝ ነው ዶክተር ትንሳኤ የተናገሩት።https://web.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02k4DxrpLPhWRmLSxXv5nBZ5w4g4zhg2TuHLTiSbeHU8kNaybRuRyubr1E7aruAfGhl