የሀገር ግንባታ ከትርክት ግንባታ ተነጥሎ አይታይም |ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ሚዲያ በሃገራችን ውስጥ ያሉ አፍራሽ ትርክቶች እንዲቀየሩ እና ማህበረሰብን ሊያስተሳስሩ፣ ሰሜንን ከደቡብ ፤ ምስራቅን ከምእራብ፤ ሊያጋምዱ የሚችሉ ትርክቶችን እየፈለገ እየገነባ መሄድ አለበት::
የሀገር ግንባታ ከትርክት ግንባታ ተነጥሎ አይታይም
የሀገር መፍረስም ከትርክት መፍረስ ተለይቶ አይታይም::
#የዛሬይቱ_ኢትዮጵያ ነገን ዛሬ!#Yezareyitu_ethiopia #negenzare #etv #EBC #Ethiopia #zenaethiopia #ዜናኢትዮጵያ #etv #...