አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ዝግጅትን ለመቃኘት አርባምንጭ ተገኝተዋል
******************
በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ 19ኛውን የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመቃኘት አርባምንጭ ከተማ ይገኛል።
አፈ ጉባኤው አርባምንጭ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደሩሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ዘንድሮ ለ19 ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአስተናጋጁ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚከበረው በዓል ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
በዓሉ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል።
በሚካኤል ገዙ