አቶ አደም ፋራህ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በትራፊክ አደጋ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ
**********************
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ላይ በትራፊክ አደጋ ምክንያት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል።
አቶ አደም ለተጎጂ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ ሲሉ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡