የፌደራል ፖሊስ SWAT ቡድን ለዱባይ ፖሊሳዊ ውድድር ልምምድ እያደረገ ነው
*****************
በተባበሩት ዐረብ ኢምሬትስ በተዘጋጀው የዓለም አቀፍ ፖሊሳዊ ውድድር (2025 SWAT Challenge) ላይ ለመወዳደር ወደ ዱባይ ያቀናው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ SWAT ቡድን ልምምድ እያደረገ ይገኛል፡፡
ቡድኑ በአልሩዋይ ከተማ በሚገኘው ማሰልጠኛ ማዕከል ነው ልምምዱን እያከናወነ የሚገኘው።
ይህ ዓለም አቀፍ ፖሊሳዊ ውድድር በፈርንጆቹ ከየካቲት 1 እስከ 5 እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ መረጃ አመልክቷል።