የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ኅብረተሰቡ ለተቀላቀሉ የቀድሞ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አመራሮች ኃላፊነት ተሰጠ
**************************
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ኅብረተሰቡ ለተቀላቀሉ የቀድሞ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኃላፊነት ተሰጥቷል።
በዚህም መሠረት፡-
1. አቶ ያደሳ ነጋሣ - በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የደኅንነት አማካሪ፣
2. አቶ ኦሮሚያ ረቡማ ተሰማ - የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ምክትል ኃላፊ፣
3. አቶ ቶሌራ ረጋሣ - የኦሮሚያ አስተዳደር እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።