ለጥንቃቄ
******
በሳይበር ጥቃት መሰንዘሪያ ደረጃ (ምዕራፍ) ላይ የሳይበር ወንጀለኞች ምን ተግባራትን ይፈጽማሉ?
በሰው ልጆች የአጠቃቀም ክፍተትና የግንዛቤ እጥረት ሳቢያ ከሚደርሱ የሳይበር ጥቃቶች መካከል አንዱና ዋነኛዉ የማህበራዊ ምህንድስና ጥቃት የሚባለዉና የሰዎችን የሥነ ልቦና ደረጃ በመገምገም እንዲሁም ተጠቃሚዎች ማህበራዊ መስተጋብር ላይ ያላቸውን የአጠቃቀም ክፍተት በማጥናት በሚፈጸመዉ የጥቃት አይነት ነዉ።
የሶስተኛዉ ምዕራፍ ጥቃት የመሰንዘሪያ ደረጃ ሲሆን የሚከተሉት ስራዎችን በዉስጡ ይከዉናሉ፦
የሳይበር ጥቃት መሰንዘሪያ ደረጃ (ምዕራፍ)፡
👉ግንኙነቱ ስር እንዲሰድ ማድረግ፤
👉በተመረጠዉ የጥቃት መንገድ ጥቃት መፈጸም፤
👉የተጠቂዉን ስራዎችን ማስተጓጎልና ዴታዎችን መመንተፍ፤
https://web.facebook.com/permalink.php?story_fbid=pfbid02N9XWCr4eQ5vFJvLXL2Jar1FQ2FztLSKzMovWudtQc8Emp9b59AGyBuyPMVQE6E4Yl&id=61550945701729