ታሪክ በወርቅ ቀለም ሲጻፍ፡ የኢትዮጵያ የውይይት ድል እና የመጪው ትውልድ ኩራት
ለዘመናት የፖለቲካ ልዩነቶቿን በኃይል እና በጠመንጃ አፈሙዝ ስትፈታ የኖረችው ኢትዮጵያ፣ ዛሬ ታሪካዊ የለውጥ ምዕራፍ ላይ ቆማለች::
የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስኬት መጠናቀቁ ኢትዮጵያውያን ከዜሮ-ድምር የፖለቲካ ፍልሚያ ወጥተው በምክንያታዊነት እና በጠረጴዛ ዙሪያ መወያየት መቻላቸውን ያረጋገጠ ታላቅ ብሔራዊ ድል ነው