ማስታወቂያ
********
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በባንክና በማይክሮፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ተቀማጭ ገንዘብ ለሚያስቀምጡ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች የኢንሹራንስ ሽፋን በመስጠት፣ ለገንዘብ አስቀማጮች ጥበቃ በማድረግ ለፋይናንስ ሥርዓት መረጋጋት አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል፡፡
በመሆኑም በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሁሉም ባንኮችና ማይክሮፋይናንስ ተቋማት የፈንዱ አባል ናቸው፡፡
በእነዚህ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ገንዘብ ያስቀመጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች በሙሉ ላስቀመጡት ተቀማጭ ገንዘብ የኢንሹራንስ ሽፋን አላቸው፡፡
በዚህም መሠረት አይበለውና አንድ ባንክ ወይም ማይክሮፋይናንስ ተቋም ኪሳራ ላይ ቢወድቅ፣ ፈንዱ ለእያንዳንዱ ገንዘብ አስቀማጭ እስከ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ወዲያውኑ ተመላሽ ያደርጋል፡፡
ፈንዱ ተልዕኮውን ለማሳካት አረቦን ከአባል ፋይናንስ ተቋማት እያሰባሰበና መልሶ ኢንቨስት እያደረገ የሚገኝ ሲሆን፣ እስካሁን የሰበሰበው አረቦን ብር 20.61 ቢሊዮን ሲደርስ፣ የኢንቨስትመንት ክምችቱም ብር 22.98 ቢሊዮን ደርሷል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-15-97 እና 011-557-85-34 መደወል ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ
በባንኮችና ማይክሮፋይናንስ ተቋማት ተቀማጭ ገንዘብ ላላቸው ዋስትና ነው!