መሬ ሆ… ጉዞ ወደ መልካ ፊንፊኔ!
የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ ‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው::
አባ ገዳዎች እና ሃደ ሲንቄዎች፣ ቄሮ እና ቀሬዎች ለምለም ሣር እና አደይ አበባ ይዘው “መሬ ሆ…!” እያሉ በታላቅ እልልታ እና ምስጋና ወደ መልካ አቅንተዋል