የተጠሪ የሥራ ክፍሎች የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ ግምገማ ተደረገ
------
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) የዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ተጠሪ የሥራ ክፍሎች የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ ግምገማ ተደረገ፡፡
በግምገማ መድረኩ ሁሉም የሥራ ከፍሎች የሥራ አፈፃፀም ሪፖርታቸውን ያቀረቡ ሲሆን ጽህፈት ቤቱ የሥራ ክፍሎቹ አጠናክረው መቀጠል እና ማሻሻል ያለባቸውን ጉዳዮች አመላክቷል፡፡