የኢኮስኮ የሰራተኞች ስፖርት ቡደን በሶስት የስፖርት አይነቶች ድልን ተቀናጅቷል።
ኢሠማኮ ባዘጋጀው የበጋ ወራት ስፖርት ውድድር የኮርፖሬሽኑ የወንዶች መረብ ኳስ ቡድን ከቃሊቲ ብረታ ብረት አቻው ጋር ባደረገው ውድድር በበላይነት 3_0 ማሸነፍ ችሏል።
የኮርፖሬሽኑ የወንዶች ጠረንጴዛ ቴኒስ ቡድን እና የእግር ኳስ ቡድኑም ሁለቱም ተጋጣሚዎቻቸው ባለመገኘታቸው በፎርፌ ነጥብ መውሰድ ችለዋል።
በቀጣይ ለሚደረጉ ጨዋታዎች የስፖርት ቤተሰቡ በውድድር ስፍራ በመገኘት ድጋፍ እንዲያደርግ የመሠረታዊ ሰራተኛ ማህበሩ ጥሪውን አቅርቧል።