የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች ከምክር አገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ
--------
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) ሠራተኞች በተቋሙ የሴቶችና ሕጻናት ጉዳዮች መምሪያ አማካኝነት እያቀረበ ያለውን የሥነ-ልቦና ምክር አገልግሎት መጠቀም እንደሚችሉ ተገለጸ፡፡
በመምሪያው የሥነ-ልቦና ምክር አገልግሎት ባለሙያ አቶ ኤልሻዳይ ተስፋ ጊዮርጊስ ለኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ባልደረቦች እንደተናገሩት ኮርፖሬሽኑ የሥነ-ልቦና ምክር አገልግሎት ለሚፈልጉ ሠራተኞች አገልግሎቱን በሴቶችና ሕጻናት ጉዳዮች መምሪያ በኩል እየሰጠ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡