የህግ፣ የስጋት እና የይገባኛል ጉዳዮችን በቅንጅት መስራት እንደሚጠይቅ ተገለጸ
--------
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) ተቋማዊ መብቱን እና ጥቅማጥቅሞቹን ለማስጠበቅ እንዲችል የህግ፣ የስጋት እና የይገባኛል ጉዳዮችን በቅንጅት መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡
የኮርፖሬሽኑ የውስጥ ባለድርሻ አካላት ፎረም ባካሄደው ስብሰባ ላይ የህግ ጉዳዮች ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሰፋ ከሲቶ እንደተናገሩት የህግ፣ የስጋት እና የይገባኛል ጉዳዮችን በቅንጅት መስራት ካልተቻለ ተቋማዊ መብትና ጥቅምን ማረጋገጥ አይቻልም ብለዋል፡፡