የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
.....///.....
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአውቶ ሜካኒክ 1ኛ፤ አውቶ ኤሌክትሪሺያን 1ኛ እና በአውቶ ቦዲ 1ኛ የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የውጭ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል።
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች ስማችሁ የተገለፀው አመልካቾች በሙሉ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊትለፊት በሚገኘው የተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ የፅሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን።
💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”
📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ዩትዩብቻናል↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ቲክቶክ↠https://tiktok.com/@ethio_power
📌ድረ- ገፃችንንም ይጎብኙ https://www.eep.com.et
ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም