✅ ዱባይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች እቃዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት መስጠት ጀመረች።
📍የዱባይ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ኬታ ድሮን ለተባለ ተቋም እቃዎችን በድሮን ለማጓጓዝ የሚያስችል የመጀመሪያውን ፍቃድ መስጠቱን ካህሊጃ ታይምስ ዘግቧል፡፡
📍የድሮን አገልግሎቱ የሕክምና አቅርቦቶችንና የምግብ ትዕዛዞችን ጨምሮ መጠነኛ ክብደት ያላቸውን እቃዎች ለደንበኞች ማድረስ ያስችላል፡፡
📍ዱባይ አገልግሎቱን በማስጀመር ከመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት ቀዳሚዋ እንደሆነች በዘገባው ተመላክቷል፡፡
📍የዱባይ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን እንዳስታወቀዉ በ2030 በድሮን ቁሶችን ለደንበኞች የማድረስ ተግባር 33 በመቶ ይደርሳል፡፡ ይህም የተባበሩት አረብ ኢሚሬትን በስማርት የሎጂስቲክ አገልግሎት ፈር ቀዳጅ ያደርጋታል፡፡
📍ድሮኖቹ የድምፅ ብክለት የሌላቸው እና ስማርት የበረራ መቆጣጠሪያ ሥርዓት የተገጠመላቸው መሆኑ ተመራጭ ያደርጋቸዋል፡፡
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT