✅ Forex trading ላይ ስላሉት fund acc ትንሽ እናውራ
📍 fund acc ለማግኘት ብዙ አይነት መንገዶች አሉ ብዙ አይነት prop firms fund account አሉ እነኛንም ከላይ ማየት ትችላላችሁ fund አካውንት በዋነኝነት የሚጠቅመው ከፍተኛ ገንዘብ የሌላቸው ግን ደሞ የ trading ልምዱ ላላቸው ሰዎች ነው
📍 ለምሳሌ አንድ ሰው የ trading ልምዱ አለው ነገር ግን trade የሚያደርግበት በጀት የለውም fund አካውንት በዝቅተኛ ገንዘብ በመግዛት ፈተናውን በማለፍ የራሱን የሆነ ገንዘብ መስራት ይችላል ማለት ነው
📍 ነገር ግን ይሄ ሲሆን የራሱ የሆነ process አለው አንድ ሰው ዝም ብሎ ዝቅተኛ ብር ስላወጣ ብቻ fund ፈተናውን ያልፋል ማለት አደለም
📍ለምሳሌ ብዙ አይነት size ያላቸው fund አካውንቶች አሉ
📍 አንድ ሰው የ 5000$ fund account ቢገዛ የተለያዩ ህጎች እና ማድረግ ያለበት ነገር አለ
📍የአብዛኛው prop firms rule ተመሳሳይ ነው
📍 እነኚን ሁለት step ካለፍን በኋላ profit የምናደርገውን ከ prop firms ጋር ሼር በመደራረግ payout ማድረግ እንችላለን
ይቀጥላል ..
©433_crypto
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
Fund acc ምንድነው እንዴትስ ማግኘት ይቻላል ?

2000$📍 ስለዚህ እስቲ ያለውን process በትንሹ እንየው
5000$
10000$
25000$
50000$...
📍 አንድ ሰው የ 5000$ fund account ቢገዛ የተለያዩ ህጎች እና ማድረግ ያለበት ነገር አለ
📍የአብዛኛው prop firms rule ተመሳሳይ ነው
ሁለት አይነት step አለው phase 1 እና phase 2