✅ Crypto liquidity ምንድነው?
- ክሪፕቶ ሊኩዲቲ ማለት አንድን ክሪፕቶ ልክ እንደ ብር ወይም እንደማንኛውም ሌላ ገንዘብ በቀላሉ መገበያየት መቻል ማለት ነው። ልክ በገበያ ላይ ቲማቲም በቀላሉ ፈልጋቹ እንደምታገኙት ቲማቲም በብዛት ካለና ብዙ ሻጮችና ገዢዎች ካሉ በፈለጋቹት ሰዓትና በምትፈልጉበት ዋጋ ልትገዙ ወይም ልትሸጡ ትችላላችሁ። ይህ ማለት የቲማቲም ገበያ "ሊኩድ" ነው ማለት ነው። አሁን ደግሞ አንድ በጣም ያልተለመደ ፍሬ እንደምሳሌ እንውሰድ ይሄ ፍሬ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝና ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚያውቁት ቢሆን በፈለጋቹት ሰዓት ልትገዙት ወይም ልትሸጡት አትችሉም ምክንያቱም ገዢዎችም ሻጮችም ጥቂት ናቸው ይህ ማለት የፍሬው ገበያ "ኢሊኩዊድ" ነው ማለት ነው።
- ክሪፕቶም እንደዚሁ ነው አንድ ክሪፕቶ ብዙ ተጠቃሚዎችና በብዙ የ Exchange ቦታዎች ላይ የሚገኝ ከሆነ ልክ እንደ ቲማቲም በቀላሉ ልትገዙት ወይም ልትሸጡት ትችላላችሁ ይህም ክሪፕቶው "liquidity" አለው እንላለን ለምሳሌ ቢትኮይን ወይም Etherum በአብዛኛው ሊኩድ ናቸው ምክንያቱም በዓለም ዙሪያ ባሉ ብዙ ሰዎች ስለሚገበያዩባቸው ነገር ግን አንድ አዲስ ወይም ያልታወቀ ክሪፕቶ ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚገዙት ወይም የሚሸጡት ከሆነ ልክ ከላይ በምሳሌ እንዳየነው እንደ ያልተለመደው ፍሬ በፈለግነው ሰዓትና ዋጋ ልንገዛው ወይም ልንሸጠው አንችልም። ይህ ክሪፕቶ "ኢሊኩዊድ" ወይም liquidity የለውም እንላለን ማለት ነው።
✅ ለምን ሊኩዲቲ አስፈላጊ ሆነ?
🚩ዋጋ: ሊኩዲቲ በሌለበት ማርኬት ውስጥ ዋጋዎች በጣም ሊለዋወጡ ይችላሉ። አንድ ሰው ብዙ ክሪፕቶ በአንድ ጊዜ ለመሸጥ ቢሞክር ዋጋው በድንገት ሊወርድ ይችላል በሌላ በኩል ደግሞ አንድ ሰው ብዙ ክሪፕቶ በአንድ ጊዜ ለመግዛት ቢሞክር ዋጋው በድንገት ሊጨምር ይችላል liquidity ባለው ማርኬት ውስጥ ግን ማንም ሰው የቱንም ያህል ቢሸጥ እና ቢገዛ ዋጋቸው በአንፃራዊነት የተረጋጉ ሆነ ይቆያሉ
🚩ፍጥነት: ሊኩዲቲ በሌለበት Market ውስጥ ግብይት ለማድረግ ብዙ ጊዜ ሊወስድ ይችላል ገዢ ወይም ሻጭ ለማግኘት አስቸጋሪ ይሆናል liquidity ባለበት ማርኬት ውስጥ ግን ግብይቶች በፍጥነት ይከናወናሉ ለምሳሌ ቢትኮይን መግዛት ብፈልጉ ብዙ ሻጭ እና ብዙ ገዢ ማግኘት ትችላላችሁ liquidity የሌለው ከሆነ ግን ለምሳሌ pepe crypto እኑሰድና ለመግዛት ብፈልጉም ሆነ እጃቹ ላይ ኖሮ ለመሸጥ ብፈልጉ በጣም ከባድ ነው ገዢም ሻጭም ለማግኝት ማለት ነው።
🚩ክፍያ: liquidity በሌለበት ማርኬት ውስጥ የትራንዛክሽን ክፍያዎች ከፍተኛ ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም ገዢዎችና ሻጮች ጥቂት ስለሆኑ ሻጮች የበለጠ ክፍያ ሊጠይቁ ይችላሉ በሊኩድ Market ውስጥ ግን ክፍያዎች(fee) አነስተኛ ናቸው።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT

በአጭሩ Crypto liquidity ማለት አንድ ክሪፕቶ በቀላሉና በፍጥነት መገኘት ማለት ነው። ልክ እንደ ማንኛውም
በገበያ ላይ እንዳሉ በየእለቱ በቀላሉ እንደምናገኛቸው ነገር ማለት ነው።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT