✅Adobe Photoshop በSamsung Galaxy ስልኮች ላይ መስራት ሊጀምር ነው።
▪️ዝነኛው የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር Adobe Photoshopን ከአንዳንድ ገደቦች ጋር በስልክ መጠቀም ሊቻል ነው።ይህም ለጊዜው የታቀደው በgalaxy ስልኮች ላይ ነው።
▪️ይህ መተግበሪያ በርካቶች ከሚውቁት የተለየ ሲሆን ለተጠቃሚዎችም ከዴስክቶፕ version አንፃር ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው።
▪️የዴስክቶፕ versionኡን ሙሉ በሙሉ ባይተካም መሰረታዊ የሆኑ edits ለማድረግ ያስችላል።
▪️አሁን ላይ ካሉት የስልክ editing softwares በእጅጉ የተለየ ነው የተባለው ይህ መተግበሪያ ብዙ በAI የተደገፉ features እንደሚያካትትም ተገልጿል።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT