📍ኋላም መርማሪዎቹ ያንን ቀን ምርመራ አድርገው ሄደው በማግስቱ በድጋሚ መጥተው ፍተሻ ማድረግ እንዳለባቸው ትእዛዝም እንደተሰጣቸው ለጂሚ ይነግሩታል ። ጂሚም የፈለጋቹትን ፈትሹ ችግር የለውም ይላቸዋል
📍ፈታሾቹ የሰለጠኑ ውሻዎችን ይዘው ነበር ፤ እያንዳንዶቹ ውሻዎች ኤሌክትሮኒክ ሃርድዌርን አነፍንፈው መድረስ የሚችሉ የነበሩ መሆኑን ተከትሎ ወደ ቤዝመንት በማቅናት መጮህ ይጀምራሉ
📍ውሾቹ መጮሃቸውን ተከትሎ በቦታው ፍተሻ ሲደረግ 660 ሺ ዶላር በካሽ + በፈንዲሻ ማስቀመጫ እቃ ውስጥ 50,491 ቢትኮይን የተቀመጠበት ሃርድዌር የተገኘው 😓 ከዛም ጂሚ ተያዘ ተወስዶበት እስራትም ተፈረደበት
📍ብዙዎች ሲናገሩ የጂሚ ትልቁ ስህተቱ ቸልተኝነቱ ሆኖ ሳለ የነበረውን ቢትኮይን ከፋፍሎ አለማስቀመጡ ዋጋ እንዳስከፈለው ነው የተናገሩት ። በ2021 በነበረው ዋጋ እነዛ ቢትኮይኖች በኢትዮጵያ ከ350 ቢልየን ብር በላይ ዋጋ ነበራቸው 😫
📍ጂሚ እስከ 2023 ፍርድ ሲከታተል ቆይቶ በ2023 የ1 አመት ፍርድ ተፈርዶበታል ፤ በወቅቱ መርማሪዎቹ ጂሚ ከቢትኮይን ክሬተሮች መካከል አንዱ ነውም ብለው ነበር
📍ቸልተኛ አትሁኑ ለማለት ነው ''እንደ ጂሚ'' 🥸 ተጠናቀቀ !
All this post Credit © 433 - Forex
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT