#የእርዳታ ጥሪ
ወጣቷን በህይወት እናቆያት 🤲
ስሟ ሊሊ ባፋ ትባላለች ገና በ20ዎቹ መጀመሪያ ላይ የምትገኝ ወጣት ነች በሰው ቤት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራች ኑሮዋን ለማቃናት ደፋ ቀና ትል ነበር። አሁን ላይ ግን በድንገት የገጠማት ህመም ግን አቅሟን አስከድቶ አልጋ ላይ አስቀርቷታል። በድንገት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ስራ በማቆማቸው ቤት ውስጥ ለመቅረት የተገደደችው ወጣቷ ሊሊ በሳምንት ሶስቴ የኩላሊት እጥበት እያደረገች በህይወት ለመቆየት ብርቱ ትግል ላይ ብትገኝም በአሁኑ ሰዓት ባለቤቷም ሆነ እርሷ እጅ ላይ ያለው ገንዘብ አልቋል እና የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ የተወሰነ እንኳን በህይወት እንድቆይ ይተተባበረኝ ስትል በእንባ የእርዳታ ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
👉የባለቤቷ ስልክ ቁጥር መስከረም መቃ +251 94 139 4250
👉የባንክ አካውንት ባለቤቷ መስከረም መቃ 1000511147577
👉አድራሻ _ ሀዋሳ ከተማ
#ሼር በማድረግ እባካችሁ ወጣቷን ተባብረን እናድናት 🙏🙏🙏