ሉዊስ ሷሬዝ ከ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ በኋላ.. ለሀገሩ ኡራጓይ ግልጋሎቱን እየሰጠ አልነበረም። ይህን ተከትሎ ዳርዊን ኑኒዬዝ የዘጠኝ ቁጥሯን አደራ ተሸክሞ ቆይቷል።ታዲያ ሷሬዝ የመጨረሻ ግዳጁን ለሀገሩ ሊያገለግል ወደ ቡድኑ ሲመለስ ልክ እንደ ማንኛውም ተጫዋች ሌላ ቁጥር ይሰጠዋል!!.......... አስራ ዘጠኝ።
...... ነገር ግን ኑኒዬዝ : ዘጠኝ ቁጥር ማንነቱ ከሆነ ሰው ገፍፌ ክብሩን እኔ አልጫማም ሲል... ንብረቱን ለባለቤቱ አስረክቧል። ምስሉ ግን ደስ ኣይልም!?
ዳርዊን🖤❤
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
...... ነገር ግን ኑኒዬዝ : ዘጠኝ ቁጥር ማንነቱ ከሆነ ሰው ገፍፌ ክብሩን እኔ አልጫማም ሲል... ንብረቱን ለባለቤቱ አስረክቧል። ምስሉ ግን ደስ ኣይልም!?
ዳርዊን🖤❤
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3