ኢትዮ ሊቨርፑል 𝔼𝕥𝕙𝕚𝕠 𝕝𝕚𝕧𝕖𝕣𝕡𝕠𝕠𝕝™🦩


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


➲ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ ።❤️
-----------------------------------------
🔴ኢትዩ ሊቨርፑል🔴
◍ ዝውውሮች
◍ የጨዋታ ውጤቶች
◍ አዳዲስ መረጃዎች
◍ የጨዋታ ፕሮግራሞች
◍ እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
◍ ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል::
▣ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


Notcoin አምልጦኛል ብለህ ታስባለህ እንዳታስብ ሳይረፍድ በጊዜ join ብላችሁ ስሩ




https://t.me/metaland_bot/click?startapp=6555825170

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


አርን ስሎት ስለ ክሎፕ

"ክሎፕ በጣም ጥሩ ምክሮችን ሰጥቶኛል። ግን ከሁሉም ነገር በላይ ለእኔ ጎልቶ የታየኝ እሱ ለእኔ በጣም ደስተኛ መሆኑ ነው። ከዚህ በኃላም ትልቁ ደጋፊዬ እንደሚሆን ነግሮኛል።" ❤

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


Daru🔥🔥🔥

እስቲ በፕሪምየር ሊጉ ያልናፈቀው አለ?

አሁንስ በብዛት እድል ይሰጠዋል ብላችሁ ታስባላቹ?

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


አዲሱ የክለባችን አሰልጣኝ የሆኑት አርን ስሎት ሊቨርፑልን በይፋ ተቀላቅሏል።




መልካም እድል Boss

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2ኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች

⏰01:00 | 🇩🇪 ጀርመን ከ ሀንጋሪ 🇭🇺
👤ዶሚንክ ሶባስላይ

⏰04:00 | 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ስኮትላንድ ከ ስዊዘርላንድ🇨🇭
👤 አንዲ ሮበርትሰን

መልካም እድል
          

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


አዲሱ አሰልጣኛችን አርን ስሎትን 12:00 ሰዓት ሲል የመጀመሪያ የሊቨርፑሉ ቃለ ምልልሱን እንደሚለቀቅ ታውቃል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


እንደምን አደራችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን

ዛሬም አዳዲስ ዜናዎችን እነሆ ልናቀርብላቹ ተዘጋጅተናል ከናንተ ሚጠበቀው መከታተል እና ድጋፋችሁን ማሳየት ብቻ ነው ።

መልካም ቀን👍

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


✅ ክለባችን ሊቨርፑል የ24/25 የውድድር አመት ወደ 30 የሚጠጉ ጨዋታዎች በዕለተ ቅዳሜ ነው የሚያከናውነው። 🤯🤯

🔴 የቀን እና የሰዓት ሽግሽግ ከሌለ

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


ከከተማ ተቀናቃኛችን ጋር የምናደርገው ጨዋታ ✊🗓️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


🔺|| ሊቨርፑል የ24/25 የውድድር አመት ሙሉ የሊግ ጨዋታዎች ።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


➡️የሊቨርፑል የመጀመሪያዎቹ 6 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች፡-

• ኢፕስዊች - ከሜዳችን ውጪ 🛫
• ብሬንትፎርድ- በሜዳችን 🏟️
• ማን ዩናይትድ - ከሜዳችን ውጪ 🛫
. ኖቲንግሀም - በሜዳችን 🏟️
. በርንማውዝ- በሜዳችን 🏟️
. ዎልቭስ- ከሜዳችን ውጪ 🛫

እንዴት አያቹት??

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


Confirmed

ሊቨርፑል በመጀመሪያው ሳምንት የ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከ ኢፕስዊች ታውን ጋር እምንጫወት ይሆናል ቀኑም ነሀሴ 11 ቅዳሜ 8:30 ነው።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


✅𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟

🔺 𝗹 በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የጨዋታ አሰላለፎች ይፋ የሚደረጉት ከ60 ደቂቃዎች በፊት ሳይሆን ከ75 ደቂቃዎች በፊት ይፋ አንደሚሆን በፕሪሚየር ሊጉ የበላይ አካላት አሳውቀዋል !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


🔺የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 2024/25 የውድድር ዓመት ፕሮግራም ዛሬ 5 ሰዓት ላይ ይወጣል !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


ሉዊስ ሷሬዝ ከ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ በኋላ.. ለሀገሩ ኡራጓይ ግልጋሎቱን እየሰጠ አልነበረም። ይህን ተከትሎ ዳርዊን ኑኒዬዝ የዘጠኝ ቁጥሯን አደራ ተሸክሞ ቆይቷል።ታዲያ ሷሬዝ የመጨረሻ ግዳጁን ለሀገሩ ሊያገለግል ወደ ቡድኑ ሲመለስ ልክ እንደ ማንኛውም ተጫዋች ሌላ ቁጥር ይሰጠዋል!!.......... አስራ ዘጠኝ።

...... ነገር ግን ኑኒዬዝ : ዘጠኝ ቁጥር ማንነቱ ከሆነ ሰው ገፍፌ ክብሩን እኔ አልጫማም ሲል... ንብረቱን ለባለቤቱ አስረክቧል። ምስሉ ግን ደስ ኣይልም!?

ዳርዊን🖤❤

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


🔺|| በነገው ዕለት የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ጨዋታዎች ይፋ የሚሆኑ ይሆናል!

የመጀመሪያ ጨዋታችን ከማን የሚደርሰን ይመስላችኋል ?

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


🇪🇺 ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ

⏰ ምሽት 04:00 || 🇦🇹ኦስትሪያ ከ ፈረንሳይ🇫🇷
👤 ኢብራሂማ ኮናቴ

መልካም እድል ለኢቡ❤️

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


📊ሄንደርሰን በሊቨርፑል ያለው ቁጥር.

️ 🎮 492 ጨዋታዎች
️ ⚽️ 33 ጎሎች
️ 🎯 59 አሲስት

🏆1x የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
🏆1xየእንግሊዝ ዋንጫ
🏆1x የእንግሊዝ ሊግ ዋንጫ
🏆1x የእንግሊዝ ሱፐር ካፕ
🏆1x የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆1x UEFA ሱፐር ካፕ
🏆1xየአለም ክለቦች ዋንጫ

HBD CAPITAN HENDO 🥳

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


መልካምልደት ለጆርዳን ሄንደርሰን..🎉

የቀድሞው የክለባችን ካፕቴን የሆነው ጆርዳን ሄንደርሰን ዛሬ 34ኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።🎊

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3


🚨BREAKING

🔺| ሊቨርፑል ለልኒ ዮሮ የ £42 ሚሊየን ጥያቄ አቅርቦ ውድቅ ተደርጓበታል::

Muno deportivo🥈

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| ✨ @Ethioliverpool3

20 last posts shown.

28 567

subscribers
Channel statistics