በኮሜንት ያገኘነው የዛሬውን ጨዋታ የሚገልፅ ፅሁፍ💭
Nega nn 19 እናመሰግናለን👏
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ሰላም በቅድሚያ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ደስአለንበቅድሚያ ስለዛሬው ጨዋታ ከኦርቴጋ እንጀምር ብዙም የመጨነቅ ነገር አልነበረው በብዙ ሁኔታ የሌስተር ጫና መሀል ሜዳ ላይ ነበር እናም ኦርቴጋ ብዙ ጫና አልነበረበትም ሪኮ በቀኝ ጀምሮ በሀይብሪድ ሚና ወደመሀል እየገባ በመከላከልም በማጥቃትም የተለመደውን ታታሪውን ሪኮሌዊስን ተመልክተናል አካንጂ እና አኬ በተለይ የሌስተርን ተጨዋቾች ከጨዋታው ውጪ በማድረግ እረገድ ተሳክቶላቸዋል ግቫርዲዮልን ጨምሮ ኮቫቺች የሌስተርን የመሀል ሜዳ ጫና በጫናው ሆኖ ለመጋፈጥ ችሏል በርናርዶ ሲልቫ ወደ ፊትም በመሄድ ሳቪንሆን በማጥቃቱ በማገዝ እንዲሁም መሀሉን ለመቆጣጠር ከኮቫቺች ጋር የተለመደውን ጥረቱን ተመልክተናል ሌላኛው ሳቪንሆ ለኔ የጨዋታው ኮከብ የነበረው አንድ ጎል አንድ አሲስት በማድረግ ከተለመደው ቦታ ወቶ በሌላኛ ክንፍ ተሰልፎ የፔፕ ጋርዲዮላን የጨዋት እቅድ ፍሬ እንዲያገኝ አድርገዋል ከእነዚህ ተጨዋቾች ውጪ ለእኔ ሌሎቹ ደካማ ነበሩ
Nega nn 19 እናመሰግናለን👏
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY