ከትላንቱ ጨዋታ በኃላ ሊዮኔል ሜሲ ስለ ኒኮ ፓዝ ፦
"እድሜው ምንም ይሁን ምን አስደናቂ አስተሳሰብ አለው ፥ በዚህ ቡድን ውስጥ ያለው ለዚህ ነው የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል እናም ጥሩ ደቂቃዎችን አሳልፏል። በዚህ ቡድን ውስጥም ምቾት ይሰማዋል ብዬ አስባለሁ። ፓዝ ጥሩ ኳሊቲ ያለው እና ጨዋታውን በሚገባ የሚረዳ ልጅ ነዉ። አሁን ጓደኛዬ ስለሆነ እንዲያድግ እረዳዋለዉ።"
@ETHIO_REAL_MADRID_15