አርዳ ጉለር በምን ጥፋቱ ይሆን ይህ የተፈረደበት ግን?
በነገራችን ላይ ትናት ሜዳ ላይ የነበሩ ሁሉም ተጨዋቾቻችን በሚባል መልኩ የሆነ የመሰላቸት እና የድካም ስሜት ይስተዋልባቸው ነበር። በተለይ ጁድ ቤሊንግሀም በኔ እምነት በምሽቱ ጨዋታ ላይ ከ50 ደቂቃ በላይ ሜዳ ላይ መቆየት ይገባዋል ብዬ አላስብም።
ተጠባባቂ ወንበር ላይ ያሉትን ተጨዋቾች እኮ የመጫወቻ እድል ሊሰጣቸው የሚገባው ቡድኑ 5እና ከዚያ በላይ ጎሎችን አስቆጥሮ በሚያሸፍበት ጨዋታ ላይ ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ኤስፓኞል አይነት በጥብቅ መከላከል በሚጫወቱ እና ክለባችንም የጎል እድሎችን መፍጠር በተቸገረበት ጨዋታ ጭምር ነበር።
ለማንኛውም በአጠቃላይ አሁን የሩዲገርም ጉዳት ሌላ ትኩሳት ይዞ መምጣቱ አይቀርም ክለቡም በዝውውር ላይ የመሳተፍ ምንም አይነት ፍላጎት የለውም አሰልጣኙም ሀሳብ ያጠረው ይመስላል። ለሁሉም ነገር ቀጣይ ጨዋታዎች መልስ ይሰጡናል።👋
@ETHIO_REAL_MADRID_15