Forward from: CryptoTalk-ET 🇪🇹
ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡
🔖የዛሬው ምሽት ፕሮግራማችን ከመጀመሩ በፊት አንድ favor እንደኮሚዩኒቲ እንድንጠይቃችሁ ከፈቀዳችሁልን ትዊተር ተጠቃሚ የሆናችሁ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ReTweet. Like እና Bookmark በማድረግ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ትተባበሩ ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን። ትዊቱ በዋነኝነት ኢትዮጵያ በራሷ ቢትኮይንን ማይን ብታደርግ ልትጠቀም የምትችልባቸውን ነጥቦች የሚያነሳ እና የሚመለከታቸው አካላት ጋርም ይደርስልን ዘንድ የምንመኘው ሀሳብ በመሆኑ እንደኮሚዩኒቲ ጥንካሬ እና የሀሳብ አንድነታችንንም ለማሳየት ይረዳን ዘንድ የጠየቅናችሁን በጣም ቀላል ውለታ እንደምትመልሱ ተስፋ አለኝ። በተረፈ 3፡10 ላይ ትላንት በገና በዓል ምክንያት ሳይቀርብ የቀረው የመሠውር ፖድካስት የትዊተር ስፔስ ዝግጅታችን የሚቀጥል በመሆኑ ተገኝታችሁ በክሪፕቶ አለም ስላሉ አንዳንድ መረጃዎች እንለዋወጥ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። እስከዛው መልካም ቆይታ በያላችሁበት።
🔗 https://x.com/CryptotalkEt/status/1877041890735870168