በጥፊ እየመታ የሚያስተምረው
መፅሐፍ !
‹‹በጥበብ የመኖር ዕሴት››
ቁጥር 1 ዓለም አቀፍ ሽያጭ የተቀዳጀው THE SUBTLE ART OF NOT GIVING A ... መፅሐፍ ‹‹በጥበብ የመኖር ዕሴት›› በሚል ር
መፅሐፉ በጥበብ የመኖር ዕሴቶችን ሲዘረዝርልዎ እስከ ዛሬ ድረስ እነዚህን ጥበቦች ሳያውቁ በመቆየትዎ ይቆጫሉ፡፡
ግን አይዞዎት አሁንም አልረፈደም! መቼም ቢሆን ደግሞ አይረፍድም!!
ከዚህ በፊት ሲያነቡት እንደነበሩት የሳይኮሎጂ መፅሐፍት አይነት ሳይሆን በልዩ ሁኔታ የሚያሰለጥንዎ ለየት ያለ መፅሐፍ ነው፡፡
ርያን ሆሊደይ የተባለ የከፍተኛ ሽያጭ መፅሐፍት ደራሲ ስለዚህ መፅሀፍ እንዲህ ነው ያለው ‹‹የተሻለ ህይወት መኖር መጀመር ከፈለጉ ይሄንን መፅሐፍ ያንብቡ! መፅሐፉ ፊትዎ ላይ አስፈላጊ ጥፊ እያሳረፈ የሚያስተምርዎ መፅሐፍ ነው!!››
💬💬@Enmare1988
💬💬@Enmare198