በገሀዱ ያሉትን ሰዎች ማፍቀር ይቸግራል። ምክንያቱም በገሀዱ ያለ አንድ ሰው ሀሳባቹህን ሁሉ አያሟላላቹህም። አፈጣጠሩም እንደዚያ አደለም። አንድ ሰው ወደዚህች ምድር የመጣው የማንንም ሀሳብ ሊያሟላ አደለም__የገዛ እራሱን ህይወት ለመኖር እንጂ።"
#ኦሾ_ህያውነት
✅️@Enmare1988
✅️✅️@Enmare1988
#ኦሾ_ህያውነት
✅️@Enmare1988
✅️✅️@Enmare1988