አይቤን ማን ወሰደው.pdf
✅ርዕስ: አይቤን ማን ወሰደው (who moved my cheese?)
📝ድርሰት:- ዶክትር ስፔንሰር ጆንሰን
ትርጉም:- በላይ ደስታ
✅️ይዘት:- one of the most successful business books ever
አዘጋጅ:- kassa belay
#ፍርሃትህን_ጠፍንገህ_እሰረው_እንጂ_ፍርሀት_አይሰርህ!
✅✅✅
ፍርሃት_አሳሪ_ነው
ፍርሃቶችህን እወቃቸው ነገር ግን አስረው እንዲያስቀሩህ አትፍቀድ። ወደ ፊት የሚወስዱህን ትናንሽ እርምጃዎች ጀምራቸው።
✅#ሕይወት_በለውጥ_የተሞላች_ናት
ለውጥ አይቀሬ መሆኑን ተቀበል። እንደ ጠላት ሳይሆን እንደ ዘወትር ተፎካካሪ ተመልከተው።
✅#ከአይቡ_ጋር_አትጣበቅ
ያለፈባቸው ሃሳቦችንና የምቾት ቀጠናዎችን አስወግድ። አዳዲስ ነገሮችንና አጋጣሚዎችን ለመላመድ ተዘጋጅ።
✅#ከመገደድህ_በፊት_ተንቀሳቀስ
በራስ ተነሳሽነት የሚደረግ ለውጥ ሃይል ይሆናል። ለውጦች አንተን መግፋት ከመጀመራቸው በፊት አስቀድመህ ራስህን ለውጥ።
✅#አይቡን_ዘወትር_አሽትተው
በአካባቢህ እየተካሄዱ ያሉ ለውጦችን አስተውል። ዘወትር ሁኔታህን እየገመገምክ መንገድህን አስተካክል።
ይህን ከ30 ሚሊየን ኮፒ በላይ በመሸጥ በአለም አቀፍ ደረጃ ታላቅ እውቅናን ያገኘ መጽሐፍ አንብበው ከወደዱት ታላላቅ ሰዎች መካከል፦
👇🎀👇
- ስቴፈን ኮቬይ
- ዲፓክ ቾፕራ
- ብሪያን ትሬሲ
- ቶኒ ሮቢንስ
- ጆን ሲ ማክስዌል
እና ሌሎችም ይገኙበታል። አንተም ይህን መጽሐፍ በማንበብ፣ የስሜት ብልኃት ጠቀሜታውን በመረዳት ስሜቶችህን ሁሉ ለስኬት በመጠቀም በሕይወትህ ላይ አስደናቂ ለውጥ እንደታመጣ ተጋብዘሀል።
✅️⭐@Enmare1988
✅️✅️@Enmare1988