#3 ቀን ቀረው 90 days challenge
መልካም ዜና ለዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ
💥ለፈተና ከ4 ወር ያነሰ ጊዜ የቀረ በመሆኑ Entrance prep tutorial ለሁሉም የዚህ አመት ተፈታኞች ከ9-12 ያለውን በ 3ወር እንዲያጠናቀቁ እና ራሳቸውን በጥያቄዎች እንዲፈትሹ ለማድረግ 90 days challenge
አዘጋጀ🥳
ቻሌንጁ ለነማን ያገለግላል❓
የተፈጥሮም ሆነ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሆናችሁ
1)እስካሁን ያለውን ጊዜ በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ሁሉንም cover ላደረገችሁ Revision time ላይ ለምትገኙ
2)በከፊል አጠናቀቃችሁ ቀሪውን cover ማድረግ እንዲሁም Revise ማድረግ እና ጥያቄ practice ማድረግ ለሚያስፈልጋችሁ
3)ምንም እንዳልጀመራችሁ የሚሰማችሁ ግን ደግሞ በቀረው ጊዜ ሽራፊ ደቂቃ ሳታባክኑ በ90 ቀን ውስጥ ሁሉንም ከጥያቄ ጋር መጨረስ ለምትፈልጉ
ቻሌንጁ ምን ምን ይዟል❓
✔️ ከ9-12 cover መደረግ ያለባቸውን ሁሉንም ምዕራፎች🤩
✔️ የእያንዳንዱ ቀን መመሪያ የጥናት እቅድ🤗
✔️በእቅዱ መሰረት ለጥናት የሚያግዟችሁ እንዳስፈላጊነቱ በጥራት የተዘጋጁ የvideo & audio ማብራሪያዎች፣short notes፣mindmaps፣ቴሌግራፎች😍
✔️በEp tutorial የሚዘጋጁ መለማመጃ ሞዴል ጥያቄዎች🤝
✔️የተለያዩ አመት EUEE ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር🙈
✔️ study Tips ሰቅለው ካለፉት ሲኒየሮቻችሁ🥸
✔️ motivate ሆናችሁ በእቅዳችሁ መሰረት የምትዘጋጁበት እና የምትረዳዱበት study community 🤞
💫ቻሌንጁ ሰኞ (01/07/2017አ.ም) የሚጀመር ሲሆን ምዝገባ ሁሉንም ተማሪ ባማከለ መመዝገቢያ 200 ብር ብቻ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ለፈተናችሁ መዘጋጀት ብቻ
✨ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot
✨Join us 👉 @Entranceprepare