ሽምግልናህ ያላስተማረህ ዝሑል
በቢሊዮኖች ልብ ዉስጥ ነግሰዋል! ፍቅራቸዉን እዝነታቸዉ እንደ ማያቋርጥ ወንዝ ሚፈሰዉ ነብያችንን ሚያንቋሽሽ ያዉም የፀጉሩ ከለር ወደ ነጭ ሽበትነት የተቀየሩ አንቱ የሚባል ግለሰብ በስሏል ተብሎ ሚገመት!!
እንዲህ አይነቱ ግለሰብ አንቱ ከመባል ይልቅ አንተ መባልን የሚሻ የመንደር ዉስጥ ባተሌ ማይሳደበዉን የእዝነቱ ነብይ በመስደብህ እና በማንቋሸሽህ የአላህ በላእና ቁጣ ይዉረድብህ!!
ፊዳከ አቢዋ ወኡሚ ያረሱለላህ!!