አይሁዳውያን በታልሙዳቸው ላይ የናዝሬቱን እየሱስ መጀመርያ በውግራት(Stoning) ገድለው ከዛን እንደሰቀሉት ይናገራሉ!አሁን"አልገደሉትም አልሰቀሉትምም" የሚለው የጌታችን የአላህ(ሱወ) ቃል ይብልጥ ግልፅ ሆነልኝ!የቁርአን ደራሲ Judeo Christian Tradition አብጠርጥሮ ማወቁ መለኮታው ነው እንድንል አያስገድደንምን ?!
"On Passover Eve they hung the corpse of Jesus the Nazarene after they killed him by way of stoning."
ስንገረድፈው፦
"በፋሲካ ዋዜማ የናዝሬቱን የኢየሱስን አስከሬን በውግራት ከገደሉት በኋላ ሰቀሉት።"
https://www.sefaria.org/Sanhedrin.43a.20?ven=William_Davidson_Edition_-_English&lang=bi