ወረቃ የቁርአን ደራሲ?
ወረቃ ኢብን ነውፈልን ወደ ቁርአን ለማስጠጋጋት የሚሞክሩ ሰዎች እንዲሁም ለነብዩ ሙሀመድ ምንጭ ነው ሲሉ በጋራ የሚጮሁ ክርስቲያን ሚሽነሪዎች መኖራቸው ይታወቃል!ግን እውን ወረቃ የቁርአን ደራሲ ነበርን?ስንል መልሱ በጭራሽ የሚል ነው።ክርስትያን ሚሽነሪዎችም ሆኑ ኦሪይንታሊስቶች ይህንን ሙግታቸውን ሲሰነዝሩ አንዲትም መረጃ አላቀረቡም
እንዲሁ ወረቃ የተማረ መሆኑን በተጨማሪም የነብዩ ሚስት ለነበረቹህ ኸዲጃ(ረዐ) የአጎት ልጅ እንደሆነ ሲሰሙ የቁርአን ደራሲ ነው በማለት ደመደሙ!የትኛውም አመዛዛኝ ግለሰብ ድምዳሜያቸው ስህተት መሆኑን ለማወቅ ብዙ እርምጃ እንደማይሄድ ግልፅ ነው።
ወረቃ የቁርአንም ደራሲም ወይም የነብዩ ምንጭ ከማይሆኑባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንድ ሁለት ልበል፦
1,የመጀመርያዎቹ የቁርአን አናቅፅት ሲወርዱ ወረቃ አርጅቶ እንደነበር ይታወቃል።ወረቃ ከሱረቱል ዐለቅ 5 አናቅፅት ውጪ የሰማበት አጋጣሚ የለም።እንዴት ይህን ልትል ቻልክ ከተባለ ወረቃ ከመጀመርያው ወህይ ብኃላ ወዲያውኑ እንደሞተ ሙስሊም scholars ሆኑ ሙስሊም ያልሆኑ scholars ሚስማሙበት እውነታ ነው።ለዚምስምምነታቸው ደሞ በቂ የሆነ የአኢሻ(ረዐ) ንግግር አለ!የመጀመርያው ወህይ ከወረደ ብኃላ ለረጅም ጊዜ ወህይ ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል። ከዚህ አንፃር ሞት በሩ ደጅ ቆሞ የነበረው ወረቃ ወህዩ ተቋርጦበት በነበረው ሰአት ሞሞቱ ግልፅ ይሆንልናል!ስለዚህ ከሱረቱል ዐለቅ 5 አናቅፅት ውጪ ሰምቶ የማያቀው ወረቃ እንዴትስ የቁርአን ደራሲ ወይም ለነብዩ ምንጭ ሊሆን ይችላል?በትንሹ እንኳን 98℅ የሚሆኑ የቁርአን አንቀፆች ሳይወርዱ ሳለ የሞተው ወረቃ እንዴት የቁርአን ምንጭ ነው ተብሎ ሊደመደም ይችላል?
እዚጋ የኔ ጥያቄ ወረቃ ቀብር ውስጥ ነው ቁርአንን ለነብዩ ሲያስተምራቸው የነበረው ወይስ መንፈሱን እየላከ ሲነግራቸው ነበር ልትሉን ፈልጋቹ ነው ያአዩሃል አላዋቂ ተሟጋቾች?
2,በሁለተኛ ደረጃ ወረቃ በነብይነቱ ማመኑን እንዲሁም በሕይወት ካለ ወደፊት ከጠላቶቹ ጋር እንኳን ሊፋለምለት እንደሚችል ለራሱ ለነብዩ መንገሩ እሱ የቁርአን ደራሲም ሆነ ለነብዩ ምንጭ እንዳልነበር ያስረዳል!ነብዩ ወረቃ ሚናገረውን ከሆነ ሚያስተጋባ የነበረው ስለምንስ ወረቃ በነብዩ ላይ ዕምነት ይኖረዋል?ስለምንስ እሱን በማገዝ ራሱን ለውግያ ያዘጋጃል?እንዲሁም ደሞ ወረቃ የቁርአን ምንጭ ከነበረ ለነብዩ አሳልፎ ከሚሰጠው ራሱ በአደባባይ ስለምንስ አልሰብከውም?አንድ ደራሲ ግሩም መፅሀፍ ፅፎ ሳለ ወደ ራሱ አስጠግቶ በደረሰው ድርሰት ትርፍ ማገብየት እየቻለ ለሌላ ሰው አሳልፎ ይሰጠዋልን?Be rational!
3,በሦስተኛነት ምጠቅሰው ወረቃ ኢብን ነውፈል እና ነብዩ እንዲህ አይነት ግኑኝነት ቢኖራቸው ኖሮ ከዛሬ ሚሽነሪዎች ይልቅ በሰአቱ የነበሩ የመካ ቁረይሾች ያስተጋቡት እንደነበር ምንም ጥርጥር የለውም!ወረቃ እና ነብዩ የተለየ issue ቢኖራቸው ቁርአንን ሀሰት ለማድረግ ብዙ የለፋት ቁረይሾች ቀላል መንገድ አግኝተው ነበር!እነሱም ይህንን ቁርአን የተማረከው ከወረቃ ነው ብለው በግልፅ ይተቹት እንደነበር ጥርጥር የሌለው እውነታ ነው!ታድያ ጣኦታውያን ቁረይሾች ይህንን ነገር እንዴትስ አንዴም ከአፋቻው ሊወጣ አልቻለም ካልን ምክንያቱ ግልፅ ነው እሱም ነብዩ እና ወረቃ ሚያስጠረጥር ከዝምድና(አማችነት) ባለፈ ግኑኝነት እንዳልነበራቸው ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው!ቁረይሾች ነብዩን ቁርአን ከሮማዊው እንጥረኛ ነው የተማርከው ብለው አረብኛ ወደማይችል ሰው አስጠግተው ለራሳቸውም sense (ስሜት) ማይሰጣቸውን ነገር ከሚናገሩ ይልቅ ወረቃን ስለምንስ አልጠቀሱም? ምላሹ ግልፅ ነው ወረቃ እና ነብዩ ይህን ሊያስብል የሚችል ነገር እንደሌላቸው ስለሚታወቅ ነው።
Conclusion፦እንደሚታወቀው ቁርአን የአላህ ንግግር መሆኑን Proof ማድረግ ይቻለል ኢ-ሰብአዊ መሆኑን
ማስረገጥ ቀላል ሆኖ ሳለ ያለምንም መረጃ ወረቃ ነብዩን አስተምሮታል የሚለው ሙግት ደካማ ሙግት እና የቡና ቤት ወሬ ከመሆኑ በዘለለ በተጨማሪም የሞኞች ቀልድ ነው!
ቸር እንሰብት!
https://t.me/Eslamicfreedomm