16:125
(( ٱدْعُ إِلَىٰ سَبِيلِ رَبِّكَ بِٱلْحِكْمَةِ وَٱلْمَوْعِظَةِ ٱلْحَسَنَةِ ۖ وَجَٰدِلْهُم بِٱلَّتِى هِىَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِۦ ۖ وَهُوَ أَعْلَمُ بِٱلْمُهْتَدِينَ ))==ማድረሰ ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው==
ሰዎችን ወደ አላህ መንገድ ስንጠራ ሰሙንም አልሰሙንም ስራችንን አናቀርጥም:: ፍሬውን አየን አላየንም ዘሩን ከመበተን ወደ ኃላ አንልም::
ለነፍሳችን መልካም ሰራን እናሰቀድማለን:: ምንዳችንን የምንጠብቀው ከአላህ ሱበሃነሁ ወዓተላ ብቻ ነው::
ሰዎች ሁሉ አንድ አይነት ባህሪ አልተፈጠረባቸውምና ወደ አላህ መንገድ ስንጠራቸው አንዱ ሊስቅ አንዱ ሊያለቅስ አንዱ ሊተርብ ሌላው ሊማርበት ይችላል:: ያመነው ቢያምን የካደው ቢክድም የአላህ ዲን ይመሞላል ያሸንፈልም:: የሚስቁትን ትተን በሚያለቅሱት ላይ ተስፈ እንጣል::
የሚያሾፉትን ረሰተን የሚማሩትን እንያዝ:: "ወደ አላህ መንገድ ከተጣራው መልካም ስራንም ከሰራው እኔ ከሙስሊሞች /ለአላህ ፊቃድ ወገኖች ነኝን? ካለው በላይ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?"/14:33/
https://t.me/Eslamicfreedomm