የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በማህበራዊ በጥላቻ ንግግር ሃሰተኛ መረጃ ስርጭት፣ ሚዲያ አጠቃቀም፣ በሃቅ ማጣሪያ መንገዶች፣ በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት መርሆች እና ስነ-ምግባር ዙሪያ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየሰጠ የሚገኘውን ነፃ ስልጠና ወደ ክልሎችም እያደረስ ይገኛል።
በዚህም የክልል ስልጠና በሐዋሳ፣ ድሬዳዋ እና ጅማ ከተማ መስጠቱ ይታወሳል። አሁን ደግሞ ታህሳስ 26/2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ስለሚሰጥ ስልጠናውን ለመውሰድ ፍላጎቱ ያላችሁ በአዳማና አካባቢዋ የምትኖሩ ይህንን ገፅ ፎሎው፣ሜንሽን (mention) ላይክ እና ሼር በማድረግ በአስተያየት መስጫው ላይ “interested” ብለው ፍላጎትዎን ይግለፁ ደውለው ይመዝገቡ፡፡
ስልጠናውን በአግባቡ ላጠናቀቁ ሰልጣኞች ባለሥልጣኑ የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ይሰጣል፡፡
ለመመዝገብ እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ፡፡
0926803300
0911853893
0988200246
በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦
ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authorith
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app