TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
ስብዕናችን #Humanity

11 May 2025, 13:00

Open in Telegram Share Report

❤️ከስሞች ሁሉ ምርጥ ስም  ከሰው ልጅ ከናፍራት ከወጡ ውብ ቃላት አንዱ ፣ እናት" ነው ።

❣ የጥሪዎች ሁሉ ምርጡ  ጥሪ "እማ" ቃላቱ በፍቅር , እና ተስፍ የተሞላ ነው ፣ የምትጣፍጥ ቃል ከሰው ልጅ ጥልቅ ልብ የወጣች ናት። እናት ሁሉ ነገር ናት ፣ በችግር ሰአት አማካሪያችን ናት በጭንቀት ሰአት ተስፍችን ናት። በድክመት ሰአት ጥንካሪያችን ናት፣ እሷ እኮ የፍቅር , የእዝነት፣ የርህራሄ፣ ምንጭ ናት።

💟 እናት እንደ መሬት ሁሉን ቻይ ናት። ብትረገጥ ታግሳ ለወግ ማረግ ታበቃለች። ብትነቀፍና ብትተችም ፈገግታዋ አይከስምም። የዘሩባትን መልካም አድርጋ እንደምታበቅል እርሻ ልበ ንፁሁ እንዲሁም መልካም ፍሬ እንደምታፈራ ዛፍ አብራኳ ለምለም የሆነ የውበት የምጨረሻዋ ምእራፍና የመጨረሻዋ እውነተኛ ዓረፍተ ነገር ነች እናት። ልቧ ከፍቅር ድርና ማግ የተሸመነ ነውና ምን ቢያስቀይሟት የጥላቻ ጥርስ አትነክስም። ፊት ቢነሷት ፊት አትነሳም።

💎 እናት ምድራዊት ፈጣሪ (እግዜር)ናት። በምህረትና በልግስናዋ ልጇን እንደ መልአክ ትንከባከባለች። "ጀነት በእናቶች እግር ስር ትገኛለች" እንዲል ቅዱስ ቁርአንም፣ እናትነት ሰው የመሆን የመጨረሻው ደረጃ ነው። ቅድስና በእናትነት መንገድ የሚደረሰበት የህሊና ንቃት ነው። የእናት ፍቅር የመጨረሻዋ የፅድቅ ፅዋ ነች።

✨ እናት የፍጥረት ሁሉ የመጅመሪያ ምሳሌ ናት፣ ሙሉ የሆነ ውበት እና ፍቅር ተምሳሌት ናት። ከሁሉም በላይ እናት የሚተመንላት ዋጋ የላትም፡፡ ከዋጋ በላይ ናትና፣ ብዙ ድንቅ ፍጥረቶች አሉ ፣ ከነዚህ ሁሉ የምትበልጠው ግን እናት ነች‼️

ውብ የእናቶች ቀንን ተመኘን❤️
                  
@EthioHumanity
@EthioHumanity

✍@EthioHumanityBot

4.9k 0 33 94
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot