ኢትዮ ትረካ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Books


💢 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የሀገራችን እንዲሁም የውጭ ሀገር ዝነኛ መጽሀፎች በትረካ እና በ PDF መልክ ይቀርባሉ።
💢 የአንዳንድ ዝነኛ ግለሰብ የህይወት ታሪክ በትረካ እንዲሁም በጽሁፍ ይቀርባል!!
💢 መጽሐፍቶች ይዳሰሱበታል!!
🔅 የሚፈልጉትን የመጽሐፍ ትረካዎች አውርደው ያዳምጡ !!
⭕ Stay Home Read More ⭕

🔥 ለአስተያየት - @EthioSew_Bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Books
Statistics
Posts filter




Major በ አዲስ ጀምሯል


✅ Let me invite you to one of my all-time favorite famous books

ወሪሳ


✅ Dear subscribers of our channel, we are back to work.

Use this for comments and questions

🧣 We wish you a good time 🧣


✅✅ የአና ማስታወሻ

📌 ባለታሪክ - አና ፍራንክ
📌 ትርጉም - አዶኒስ
📌 ዕትም - 1996 ዓ.ም
📌 ይዘት - ዲያሪ
📌 ቻናል - ኢትዮ ትረካ

✅✅ አዘጋጆች ኢዛና ትረካዎች ሲሆኑ በዩሃንስ የዝና ሲሳይ ተተርኮ ምስልና ድምጽ ውህደቱ በዩሃንስ ሙሉ ለገሰ ተሰናድቶ እንሆ ባማረ ሆኔታ ቀርቧል። አሁን ደግሞ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ አቅርበንላችኋል።

✅ ለኢዛና ትረካወች አዲስ የሆናችሁ YouTube ላይ ኢዛና ትረካወች ብላችሁ Search ብታደርጉ ታገኝታላችሁ።

☑☑ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በየሳምንቱ የአና ማስታወሻ መግቢያ የነበረውን ጽሁፍ ለትውስታ ያህል እንሆ።

🔘 የአና ማስታወሻ - አንዲት አይሁድ ልጃገረድ ከተደበቀችበት ጣሪያ ስር ያሰማችው ሰብዓዊ ዋይታ ብቻ አይደለም።

🔘 የአና ማስታወሻ - እያንዳንዱ የ20ኛው ክፍለ ዘመን አዕምሮ ከየነበረበት የኑሮ ስርቻ ተወትፎ ሲያሰማው የነበረ ድምጽ አልባ ኡኡታ ነው። የአና ማስታወሻ - ሌሎች በፈጠሩት አውላላ የሕይወት በረሃ መሃል ተጥሎ አቅጣጫው ጠፍቶት ብቻውን ይንቀዋለል ዘንድ የተገደደው የእያንዳንዱ የሕይወት ስደተኛ የድረሱልኝ ዕሪታ ነው።

🔘 የአና ማስታወሻ - ችምችም እያለ በመጣው የሕይወት ቁጥቋጦ ተውጦ በቁሙ እያለ መታየት የተሳነውና ዳግም ለመታየት ሰማይ እየቧጠጠ ያለው እያንዳንዱ የዘመናችን ሰው የሚያንቋርረው የጣዕር ኤሎሄ ነው።

✅✅ ይህንን ተወዳጅ መፅሐፉ አሁን ደግሞ በትረካ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በቻናላችን ላይ ማንኛውም ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ ይህን ተጭናችሁ አድርሱን። ይህን መፅሐፍ በpdf ለማግኘት ከታች ያለውን ይጠቀሙ።

🇺🇸 ═✰ Click Here....
🇪🇹 ═✰ Click Here....


✅✅ የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በሰማይ ቤት
😂ምናባዊ ወግ - አሌክስ አብርሀም
#ክፍል_አንድ

መግቢያ ‹‹ ለምን መግበያ አስፈለገ ›› ካላችሁ መልሴ ‹‹ጥያቄ አታብዙ›› ብቻ ነው! እንደውም በቀጥታ ወደታሪኩ ልግባ..... ሰማይ ቤት ነው ...ፀሃይ በደቡብ በኩል የሚያምር ‹‹ፒንክ›› ብርሃኗን ረጭታለች ..... ( አላያችሁትም አላየሁትም የፈለኩትን ብናገር እንዳትነተርኩኝ!!) እዚህ ሞቱ ብለን አይናችን እሰኪጠፋ ያለቀስንላቸው ሁሉ ዘና ብለው በቀን አስራ ሶስት ጊዜ እየበሉ እንደየምርጫቸው እየለበሱ በቅንጦት ይኖራሉ!! ድሮ የሞተ ዘንድሮ የሞተ የለም ! ማንም ሲሞት በቃ ይቀላቀላል.. እዛ ጥግ ላይ ቅደስት አርሴማን የመሰለች ቆኝጆ ብርሃን የመሳሰሉ ወንድና ሴት አሳላፊወች አጅበዋት በፍቅር ለቁርስ የተሰለፉትን ሙታን ትመለከታለች ....ቁርስ የሚታደለው ስም እየተጠራ ነው ...ቆንጆዋ ሴት ፈገግ ብላ ተናገረች ‹‹ አዲስ የመጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ይሄ የእግዚአብሄር መንግስት ነው... አሁን በዚህኛው አለም አቆጣጠር ከዘላለሙ አስር ቢሊየን ...ሶስት መቶ ሚሊየን ዘጠና ሁለት ሽ አራት መቶ ሰባኛው ሰአት ነው ....የዛሬው ቁርስ ክሮቶ ፐረሰኪ ነው ›› ስትል ሁሉም አጨበጨቡ፡፡

በሰማይ ቤት እጅግ ተወዳጅ የሆነና ፓስታ የሚመስል ምግብ ነው!! ብዙ ጊዜ ይሄ ምግብ የሚዘጋጀው እንግዳ (አዲስ ሟች) ሲመጣ መሆኑን ሁሉም ስለሚያውቁ ማን መጥቶ ይሆን በማለት ዞር ዞር እያሉ ተመለከቱ፡፡ በእርግጥም አንድ አዲስ እንግዳ መሃላቸው ነበር ‹‹ የምድራዊት ኢዮጲያን ለ21 አመት የመሩ አቶ መለስ ዜናዊ ›› አለ አንድ ግዙፍ ሰውነት ያለው መልአክ....ሁሉም ‹‹እንኳዋን ደህና መጣህ ›› እያሉ ሞቅ ያለ አቀባበል አደረጉ ለእንግዳው ... ለአቶ መለስ !! በዚህ ሁኔታ ቅድሚያ እንግዳው ቁርስ አንስቶ በግዙፉ መለአክ እየተመራ ኢትዮጲያዊያን ወዳሉበት ታላቅ መናፈሻ የሚመስል ቦታ ሄደ... ንጉስ ሃይለስላሴን ገና እንዳያቸው ነበር ያወቃቸው ምንም አልተቀየሩም ያኔ ዊንጌት በትምህርት ጥሩ ውጠየት አምጥቶ የሸለሙት ጊዜ እንዳያቸው!! ከጎናቸው ታላቁ ሚኒሊክ ለጣይቱ ‹‹ አፈር ስሆን እችን›› እያሉ ጉርሻ ዘርግተው በፍቅር ይስቃሉ ...

ትንሽ ራቅ ብሎ ኮስተር ያለ ሰው ሹርባው ትከሻው ላይ ዘንፈል ብሎ በዝምታ ቁርሱን ይበላል! ዝምታው ያስፍራል ...መለስ በግርምት ይህን ሰው አየው ለራሱ ‹‹ቴውድሮስ ›› ብሎ አንሾካሾከ፡፡ ሌላ ባለሹርባ ሰው ደግሞ ከቴድሮስ ጎን ተቀምጧል ... ይኋንስ ነበር .... መለስ ራመድ ብሎ ይኋንስ አጠገብ የነበረ ክፍት ቦታ ላይ ተቀመጠና ወደዩሃንስ እያየ ‹‹ከመይ›› አለ!! ድንገት ሁሉም በሳቅ ፈነዱ!! ቴውድሮስ ሳይቀሩ እግራቸውን አንስተው ሳቁ!! ሚኒሊክ ሳህናቸውን በግራ እጃቸው ይዘው በቀኛቸው አይበሉባ እንባቸውን እየጠራረጉ ‹‹ እመብርሃንን የትግሬ ሰው እንደሆነ ገምቸ ነበር ›› ሲሉ ሳቁ የበለጠ ሞቀ!! ‹‹ወዳጀ›› አሉ ሚኒሊክ ‹‹...እዚህ ምድራዊ ቋንቋ የለም ትንሽ ስትቆይ ውስጥህ በአንድ ቋንቋ ይሞላል ...እሱም የፍቅር ቋንቋ እንለዋለን!! ›› መለስ ወደይኋንስ ተመለከተ እራሱን በመነቅነቅ የሚኒሊክን ቃል እውነት መሆኑን አረጋገጠለት፡፡

ሲፈራ ሲቸር ‹‹ እዚህ አለም ላይ የብሄሮች እኩልነት የለም ማለት ነው እንዴት አንድ ቋንቋ ብቻ ሌሎች ላይ ይጫናል›› ሲል ኮስተር ብሎ ጠየቀ... ቴውድሮስ በአትኩሮት ሲመለከተው ከቆየ በኋላ ‹‹ ፍቅር የማንም አይደለም ...ፍቅር ደግሞ የሁሉም ነው ስለዚህ ፊደል ሳትቀርፅ ... ቃል ሳትቀላቅል ድንበርም ሳታበጅለት የምትግባባበት ቋንቋ ካለህ ስለምን ሌላ ቋንቋ ትፈልጋለህ ›› አለና ሰሃኑን ለአሳላፊው አቀበለው፡፡ ምግቡ እምብዛም አልተበላለትም!! መለስ ቴውድሮስን በግርምት እያየው ‹‹ ቋዋንቋ እኮ መግባቢያ ብቻ ሳይሆን ማንነትም ጭምር ነው.....›› አለ፡፡ ‹‹ ማን እንደሆንክ ለሚያውቅህ አለም ማንነትህን ማሳወቂያ እንቶ ፈንቶ ምን ያደርጋል ›› ቴውድሮስ መለሰ!! መለስ ‹እነዚህ ሰወች የደርግ ርዝራዥ መሰሉኝ› አለና ከአፉ ላይ መለሰው!! እልህ ቢጤ ግን ሽው አለበት፡፡.ድንገት አንድ ወጣት እያፏጨ መጣና ተቀላቀላቸው ‹‹ሀይ ጋይስ... ደግሞ እች መላጣ ማናት ›› አለ ወደመለስ እየጠቆመ፡፡

ሃይለስላሴ ባይናቸው ሲገለምጡት ዝም አለ ወጣቱ !! ‹‹ ልጅ እያሱ ይባላል›› ብለው ለመለስ አስተዋወቁት! ልጅ እያሱ ሳቅ ብሎ ወደመለስ እያየ ‹‹ እንዴት መጣህ, እንደሱ እራስህን አጥፍተህ ....›› ወደቴውድሮስ እያሳየ... ‹‹ ወይስ እነደሸባው በካልቾ ብለው አባረሩሽ...ሂሂሂሂ›› ሃይለስላሴ ተበሳጩ!! .ሚኒሊክ መለስ ነገሩ እንዳልተዋጠለት ገብቷቸው... ወደጀመሩት ወሬ ተመለሱና ‹‹ ሰማህ...መስቀል በፈረንጅ አፍ ጥራው በአበሻ ልሳን ሰይመው ቅድስናውን አትቀንሰውም!! ያው መስቀል ነው ፣ መስቀሉ ላይ ስለሁሉ የሞተው በቋንቋ መከፋፈልን ሽሮ ፍቅር ይሉት ቋንቋ አብስሯልና መስቀሉ በምንም ቋንቋ ቢጠራ ሁሉ ይግባባበታል ሁሉ ያከብረዋል!! አገርም እንዲሁ ነው!! ባንዲራው ቋንቋው ‹‹ብሄር›› ያልከው ሁሉ ቅዱስ መስቀል ነው መስቀሉ ላይ የአገር ፍቅር ይሉት እውነት ከሌለ ከንቱ ነው!! ፍቅር ነው ማንነት ! ›› መለስ ቁርሱን መብላት ጀመረ...በውስጡ ‹‹ እነዚህ ሰወች የሚለቁኝ አይነት አይደሉም ›› እያለ ማሰብ ጀምሮ ነበር!!

‹‹ ያ ባለጌ የት ሂዶ ነው አንተ የነገስከው ›› ሲሉ ሃይለስላሴ ድንገት ጠየቁ.... ‹‹ማን›› አለ መለስ ‹‹ እኛን የደፈረን ያ መንግስቱ የሚባል ወሮ በላ›› አሉ ቆጣ ብለው!! ‹‹ እሱ የተከበረውን የኢትዮጲያ ህዝብ 17 አመት ሙሉ ሲያሰቃይ ሲያስርና ሲገድል ይሄ ግፍ እንዲቆም በሰላም ብንጠይቀው እንቢ ስላለ ለህዝብ መብት መከበር ስንል ጫካ ገብተን ድራሹን አጠፋነው ... እኛ ኢትዮጲያን ስንቆጣጠር ግፍና ጭፍጨፋው ቆመ›› ከማለቱ ከአጠገባቸው የተቀመጡ በርከት ያሉ ወጣቶች በሳቅ አውካኩ፡፡ መለስ ዞር ብሎ አይቷቸው ...ሲያበቃ እነማን ናቸው ብሎ ይኋንስን ጠየቀው ይኋንስ በረጅሙ ተነፈሰና ‹‹ በምድር አቆጣጠር 1997 በአንድ ላይ የመጡ ናቸው ›› አለው ባጭሩ!! ‹‹ እዚህም ጩኧት አለቻ›› ሲል አሰበ መለስ!! ከዛ በኋላ ዝምታ ነገሰ፡፡ የልጅ እያሱ ፉጨት ብቻ ነበር የሚሰማው. ፉጨቱ ምድር ላይ ታዋቂ የነበረች አንዲት ዘፈን ነበረች … ‹‹ በቁም ካፈቀርሽኝ ስሞት እንዳትረሽኝ ››

#ክፍል_ሁለት ይቀጥላል …
╔══❖•🌺🌸•❖══╗
♥️ ኢትዮ ትረካ ♥️
╚══❖•🌺🌸•❖══╝


✅✅ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እስካሁን ስትከታተሉት የነበረው ክህደት የተሰኘው የመጽሐፍ ትረካ ይህን ይመስል ነበር።

ይህን ትረካ YouTUbe ላይ ገብታችሁ በሙሉ ድምጽ ጥራት ማግኘት ትችላላችሁ። የትረካው አዘጋጆች milketa tv ምልከታ ቲቪ ናቸው YouTUbe ገብታችሁ Subscribe ልታደርጓቸውና ሌሎችንም ትረካወች ማድመጥ ትችላላችሁ።

✅✅ አብራችሁን ስለነበራችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው። ማንኛውም ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ ይህን ተጭናችሁ ልታደርሱን ትችላላችሁ። በሌላ ትረካ እስክንገናች መልካም ጊዜ።


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_20

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_19

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_18

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_17

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_16

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_15

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_14

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_13

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_12

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_11

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_10

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_09

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════


⎈❉ ርዕስ - ክህደት ❉⎈
#ክፍል_08

⇝ ደራሲ አጋታ ክሪስቲ
⇝ ተርጓሚ ጌታቸዉ መኮንን ሐሰን
⇝ ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ (ትሳሱ)

☑️ በመላው ዓለም ከፍተኛ ዝናን ያተረፈችው የአጋታ ክሪስቲ ዝነኛ መጽሐፍ ክህደት |Destination Unkown|

※※※※※ ሼር ያድርጉ!! ※※※※※
አዘጋጅ፦ண @Ethio_Terka
@Ethio_Terka
═══════ ♢.✰.♢ ══════

20 last posts shown.