ናፖሊ የሊጉን መሪነት አጠናከረ !
በጣልያን ሴርያ የሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ናፖሊ ከጁቬንቱስ ጋር ያደረጉትን ተጠባቂ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነታቸውን አጠናክረዋል።
የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች አንጉይሳ እና ሮሜሎ ሉካኩ ከመረብ ሲያሳርፉ ለጁቬንቱስ ሙኣኒ አስቆጥሯል።
በአሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ የሚመራው ናፖሊ ተከታታይ ሰባተኛ የሴርያ ድሉን ማሳካት ችሏል።