የተጠናቀቁ የዝውውር መረጃዎች !
ክለቦች ቡድናቸውን እንዲያጠናክሩ እድል የሚሰጠው የጥር የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ትላንት ሌሊት በይፋ ተጠናቋል።
በዝውውር መስኮቱ መጨረሻ ሰዓት እነማን ተጨዋች አስፈረሙ ?
⏩ ማንችስተር ሲቲ ስፔናዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኒኮ ጎንዛላዝ ከፖርቶ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
- ማንችስተር ሲቲዎች ተጫዋቹን 60 ሚልዮን ዩሮ በማውጣት በአራት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል።
⏩ ቶተንሀም የባየር ሙኒኩን የፊት መስመር ተጨዋች ማትያስ ቴል በውሰት ውል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
- ቶተንሀም ተጫዋቹን በ 60 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ በቋሚነት ማስፈረም የሚችሉበት አንቀጽ በውሉ ተካቷል።
⏩ የማንችስተር ዩናይትዱ የመስመር ተጨዋች ታይለር ማላሽያ በውሰት ውል ወደ ፒኤስቪ አምርቷል።
⏩ ኤቨርተን የብራዚሉ ክለብ ፍላሚንጎን ተጨዋች ቻርሊ አልካራዝ በውሰት ውል ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
⏩ እንግሊዛዊው ተጨዋዌ ቤን ቺል ዌል ቼልሲን በመልቀቅ ክሪስታል ፓላስን በውሰት ውል ተቀላቅሏል።
⏩ ፉልሀም ብራዚላዊውን ተጨዋች ዊሊያን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በነፃ ዝውውር በድጋሜ ማስፈረማቸው ተገልጿል።
⏩ ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ጇ ፊሊክስ በውሰት ውል የጣልያኑን ክለብ ኤሲ ሚላን ተቀላቅሏል።