ተጨዋች ባለማስፈረማችን ተበሳጭተናል “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ ባለማድረጉ መበሳጨታቸውን ገልጸዋል።
ተጨዋች የማስፈረም ግልጽ ሀሳብ ነበረን ያሉት አርቴታ “ ነገርግን ማሳካት አልቻልንም በዚህም ተበሳጭተናል “ ሲሉ ቡድኑ መጠናከር ይገባው ነበር ብለዋል።
አርሰናል መጠናከር የሚገባው በተወሰነ መልኩ እንደነበር ያነሱት አሰልጣኙ ባሉት ተጨዋቾች ለመጠቀም እንደሚያስቡ አስረድተዋል።
አርሰናል በቀጣይ በአጥቂነት ማንን ይጠቀማል ?
የፊት መስመር አጥቂ ክፍተት ያለበት አርሰናል በዝውውር መስኮቱ አጥቂ ያስፈርማል ተብሎ ቢጠበቅም ሳይስፈርም ቀርቷል።
በጉዳዩ ላይ ቃላቸውን የሰጡት ሚኬል አርቴታ “ የፊት መስመሩ በቀጣይ ተቀያያሪ ይሆናል “ ሲሉ ተናግረዋል።
ሚኬል አርቴታ አክለውም “ ራሂም ስተርሊንግ ፣ ንዋኔሪ እና ጋብሬል ማርቲኒሊ በአጥቂ ቦታ መጫወት ይችላሉ “ ብለዋል።
https://t.me/Ethioallball