ማርቲኔዝ የ " ACL " ጉዳት አጋጠመው !
የማንችስተር ዩናይትድ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በክሪስታል ፓላስ ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ መውጣቱ ይታወቃል።
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ያጋጠመው ጉዳት ተጨዋቾችን ለረጅም ጊዜ ከሜዳ የሚያርቀው የ “ ACL “ ጉዳት መሆኑን ክለቡ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ አረጋግጧል።
ይህንንም ተከትሎ አርጀንቲናዊው ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል።
https://t.me/Ethioallball