“ ምንም ቢፈጠር አጨዋወቴን አልቀይርም “ ሩበን አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከዛሬው የሪያል ሶሴዳድ ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገው ነበር።
ቡድናቸው በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ሩበን አሞሪም “ ምንም ቢፈጠር አጨዋወቴን አልቀይርም “ ሲሉ አቋማቸውን አሳውቀዋል።
" አጨዋወታችን ችግር የለበትም “ የሚሉት አሰልጣኙ “ ሌሎች በርካታ ችግሮች አሉብን እነሱን ለመፍታት ጥረት እያደረግን ነው “ ሲሉ ገልጸዋል።
አክለውም በአጨዋወት ዘይቤያቸው የወደፊት ስኬታማነት “ አልጠራጠርም “ ሲሉ ይህንን ምንም ቢፈጠር በፍጹም ስለመቀየር አላስብም ብለዋል።