የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት የፀዳው ታደሰ ካሳ በልዩ ዕድል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት የፀዳው ታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪና በአነስተኛ ንግድ የተሰማራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ የያዘውን ንድግ እንደሚያጠናክርበት ገልጿል፡፡
ወጣት የፀዳው ታደሰ የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆን ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣው የልዩ ዕድል ሎተሪ 10 ሚሊዮን ብር አሳቅፎታል፡፡
ወጣት የፀዳው ታደሰ የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆን ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣው የልዩ ዕድል ሎተሪ 10 ሚሊዮን ብር አሳቅፎታል፡፡