#MattuUniversity
✅በ2017 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman Students) እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
✅የምዝገባ ቦታ፦
💠- በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በዋናው ግቢ፣
💠- በ2016 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ የሪሚዲያል መርሐግብር ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በበደሌ ካምፓስ።
💠ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
💠- ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
💠- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
💠- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education