🥰 እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት 🕯💙
ኪዳነ ምህረት ስንል የምህረት ቃል ኪዳነ ማለት ነው። በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኋኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይነትም የአዳም ዘር ነው።
የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ከሁላችጋ ይሁን አሜን ፫
💚💛❤️✝️🙏